FDRE Defense Force
የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሠጡት ማብራሪያ እና በምዕራብ ዕዝ ኮር ምሥረታ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፦
ሠራዊቱ አስተማማኝ የሀገር ደጀንነቱን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን
የመከላከያ ሠራዊት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ደህንነት እያረጋገጥን ለግንባታውም አስተዋጽኦ እያደረግን ነው
በየትኛውም ሁኔታ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል-
ዋና ዳይሬክቶሬቱ ሠራዊቱንና ቤተሠቡን በፍትሃዊነት እያገለገለ ነው። ሜጄር ጄኔራል አብዱ ከድር
ውጊያን የሚያነብ እየሰለጠነ የሚዋጋ እየተዋጋ የሚያሰልጥን ታክቲካል አመራር እንገነባለን።
ለምረቃ የበቁ የመሠረታዊ ኮማንዶ ሰልጣኝ አባላቱ የቁርጠኝነት ማሳያ ስለመሆናቸው ተገለፀ።
የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በአጭር ኮርስ ያሰለጠናቸውን የክፍለ ጦር አመራሮች አስመረቀ።
የሀገራችንን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሰራዊቱንና የአመራሩን ብቃት የማሳደግ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ።