ጠቅላላ ዕውቀት

m
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የ71ኛ መተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል። 
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ በወታደራዊ ሳይንስ፣ በስነ-ምግባር፣ በትጋት እና በሃገር ፍቅር ጥግ ያሰለጠናቸውን የ71ኛ መተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖች በዛሬው ዕለት...
af
የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን አቅም የሀገራትን ዕድገትና ተፅዕኖ የሚወስን መሠረታዊ ኃይል ነው።       ዶክተር አለሙ ስሜ
የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ጋር በመተባበር ለቀናት ሲያካሂድ የቆየው የአፍሪካ የሎጂስቲክስና የኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየም...
m
የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር የህልውና ጉዳይ እየሆነ በመምጣቱ በዘርፉ የሀገራችንን አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው።    ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
“የኤሌክትሮማግኔቲክ ስፔክትረም ልዕልና ለሀገር ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያው ሀገራዊ የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር ወርክሾፕ ተካሂዷል። በዝግጅቱ...
H1
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከ371 ሺህ በላይ የታጠቁ ኃይሎች ውስጥ 80 ሺህ ያህሉን የተሃድሶ ሥልጠና በመስጠት ወደ ማህበረሰቡ ማቀላቀሉን አስታወቀ።
በትግራይ ክልል በተሃድሶ ሥልጠና (DDR) ሂደት ያለፉ፣ የቀድሞ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አባላት የመልሶ ማቋቋም የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በውይይት...
SS1
ከተጣሉበት በማንሳት በራስ አቅም ተሻሽለው ወደ ሀይል የገቡት ትጥቆች የተቋሙን የውጊያ አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራሉ።     ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ሙሉ ዕድሳትና  ሙከራ ያደረገላቸውን በርካታ የሜካናይዝድ ትጥቆችን ወደሀይል አስገብቷል። በዝግጅቱ ላይ በመገኘት ትጥቆቹን የጎበኙት...
SSS
የሜጀር ጀኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተቋምና ለሀገር የሚሠጠውን ጥቅም ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ የስራና ክህሎት ሚንስቴር ሚኒስትር ክብርት ሙፈሪያት ከሚል፤ የመከላከያ ሚኒስትር ክብርት ኢንጅነር አይሻ አህመድ እና የመከላከያ ትምህርትና...
ASH
የውስጥ አቅሞችን አሟጦ በመጠቀም ለተቋማዊና ሀገራዊ ጥቅም ማዋል ይገባል።  ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሀመድ
በሜጄር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጉብኝት ላይ የተገኙት የመከላከያ ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ አንጋፋው ኮሌጅ ከዘመኑ ጋር የሚሄድ የሙያ...
as
ኢትዮጵያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ (ብራዛቢል ) በወታደራዊ መስኮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ሁለቱ ሃገራት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የሁለትዮሽ ውይይት ካካሄዱ በኋላ በጋራ ለመስራት በሚቻልባቸው ወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ እና የኮንጎ...
mf
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን እንዳለባት የፈረንሣይ የምድር ኃይል አዛዥ ጄነራል ፒየር ሺል ገለፁ።
ከቀናት በፊት በሁለትዮሽ ወታደራዊ ጉዳዮች ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጄነራል መኮንኖች ጋር የመከሩት ጄነራል ፒየር ሺል የተለያዩ ተቋማትን ከጎበኙ በኋላ ከጦር...
ay3
የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት በኳታር ዶሃ የሚገኙት የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በዛሬው ዕለት የኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና...
1 2 3 6