ክብራችን በአይበገሬው ክንዳችን
ህልውና፣ ክብር፣ ነጻነት፣ እና ሉዓላዊነት እጅግም ረቂቅ ናቸው፡፡ ጥልቅ ናቸው፡፡ በእንቁ ስሌት አይተመኑም ፤በሚዛን አይቸረቸሩም፡፡ በወርቅ፣ በሸቀጥ አይለወጡም፡፡ አይመዘኑም፡፡ ድንግል፤ እምቅ፣ ዘመን ተሻጋሪ፤ ትውልድ አስረካቢ ተፈጥሯ አንጡራዊ ሀብት ናቸው፡፡ በአድርባይነት…

በትጥቅም ሆነ በትጥቅ ግብዓቶች የመከላከያ ሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ለማሣደግ በውጤት እየሠራን ነው ሲሉ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም ተናገሩ ቆየት በሚል ስያሜው የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን…