ክብራችን በአይበገሬው ክንዳችን
ህልውና፣ ክብር፣ ነጻነት፣ እና ሉዓላዊነት እጅግም ረቂቅ ናቸው፡፡ ጥልቅ ናቸው፡፡ በእንቁ ስሌት አይተመኑም ፤በሚዛን አይቸረቸሩም፡፡ በወርቅ፣ በሸቀጥ አይለወጡም፡፡ አይመዘኑም፡፡ ድንግል፤ እምቅ፣ ዘመን ተሻጋሪ፤ ትውልድ አስረካቢ ተፈጥሯ አንጡራዊ ሀብት ናቸው፡፡ በአድርባይነት…
ህልውና፣ ክብር፣ ነጻነት፣ እና ሉዓላዊነት እጅግም ረቂቅ ናቸው፡፡ ጥልቅ ናቸው፡፡ በእንቁ ስሌት አይተመኑም ፤በሚዛን አይቸረቸሩም፡፡ በወርቅ፣ በሸቀጥ አይለወጡም፡፡ አይመዘኑም፡፡ ድንግል፤ እምቅ፣ ዘመን ተሻጋሪ፤ ትውልድ አስረካቢ ተፈጥሯ አንጡራዊ ሀብት ናቸው፡፡ በአድርባይነት…
ድል በአንድ የጦር ሜዳ ወይም በተወሰነ ጊዜ የሚገኝ ውጤት ብቻ ሳይሆን ከጀግንነት ከሀገር ፍቅርና ከህዝባዊነት የሚነሳ፣ በሙያዊ ብቃት የሚጠናከር፣ በዘመናዊ አቅም የሚገነባና በዝግጁነት የሚረጋገጥ ተቋማዊ አቅም ነው። የሠራዊታችን የድል ሠራዊትነትም…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ፣ ልምድ፣ አመራር እና ጀግንነት ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ…
የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ጋር በመተባበር ለቀናት ሲያካሂድ የቆየው የአፍሪካ የሎጂስቲክስና የኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየም በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። በሲምፖዚየሙ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኀዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዘዥ ጄኔራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን የተመራ ልዑክ ከኢፌዴሪ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ፣ አህጉራዊ ፣ ቀጠናዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለከፍተኛ የመከላከያ ሠራዊቱ አመራሮች…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 07 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ መከለከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረገ ለሚገኘውና በቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማክሲም ሪዚሄንኮቭ የተመራውን ከፍተኛ ልዑክ በፅህፈት…