በጀግንነት የፀና፣ በድል ያሸበረቀ የሀገር ዘብ
ድል በአንድ የጦር ሜዳ ወይም በተወሰነ ጊዜ የሚገኝ ውጤት ብቻ ሳይሆን ከጀግንነት ከሀገር ፍቅርና ከህዝባዊነት የሚነሳ፣ በሙያዊ ብቃት የሚጠናከር፣ በዘመናዊ አቅም የሚገነባና በዝግጁነት የሚረጋገጥ ተቋማዊ አቅም ነው። የሠራዊታችን የድል ሠራዊትነትም…
ድል በአንድ የጦር ሜዳ ወይም በተወሰነ ጊዜ የሚገኝ ውጤት ብቻ ሳይሆን ከጀግንነት ከሀገር ፍቅርና ከህዝባዊነት የሚነሳ፣ በሙያዊ ብቃት የሚጠናከር፣ በዘመናዊ አቅም የሚገነባና በዝግጁነት የሚረጋገጥ ተቋማዊ አቅም ነው። የሠራዊታችን የድል ሠራዊትነትም…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ፣ ልምድ፣ አመራር እና ጀግንነት ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ…
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምንጊዜም መነሻ እና መድረሻ መሠረቱ ኢትዮጵያ ነች፡፡ ኢትዮጵያን ከጠላት መጠበቅ፣ ዘወትር ለሠላሟ መሥራት፣ ለዕድገቷ መታተር ፣ለክብሯና ለነፃነቷ መታገል፣ ለህዝቦቿ አንድነትና ሠላም ዘብ መሆን ፣ብሄራዊ ጥቅሟን ማሥከበር ሁሌም…
የመከላከያ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት በየደረጃው የሚገኙ የተቋሙን ክፍሎች በማስተባበር በበጀት ዓመቱ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል። በዛሬው ዕለትም ከ240 በላይ ለሚሆኑ የጌርጌሴኖን ሴት የአእምሮ ህሙማን ከዋና መምሪያዎች እና ሌሎች ክፍሎች…