“ድል ቁርሱ” የተሰኘው በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የወታደራዊ ሕይወት ጉዞ የሚያንፀባርቀው መጽሐፍ ተመረቀ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ፣ ልምድ፣ አመራር እና ጀግንነት ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ፣ ልምድ፣ አመራር እና ጀግንነት ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ…
የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ጋር በመተባበር ለቀናት ሲያካሂድ የቆየው የአፍሪካ የሎጂስቲክስና የኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየም በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። በሲምፖዚየሙ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኀዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዘዥ ጄኔራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን የተመራ ልዑክ ከኢፌዴሪ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀም ውይይት አድርጓል። የሥራ አፈፃፀም ሪፖርቱን ያቀረቡት የሚኒስቴሩ እቅድ እና ሪፖርት ዝግጅት ክትትል ዳይሬክተር ኮሎኔል…