ኢትዮጵያና አሜሪካ በዲፕሎማሲና በወታደራዊ ትብብር ዘርፍ ያላቸው ግንኙነት ወደ ከፍተኛ ስትራቴጂያዊ ደረጃ ተሸጋግሯል።     ኢንጅነር አይሻ መሃመድ

የ2026 የአፍሪካ ሎጂስቲክስና ኮሙኒዩኬሽን ሲምፖዚየም በይፋ ተከፍቷል። በዝግጅቱ ላይ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሰደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዛዥ (አፍሪኮም) ጀነራል ዳግላስ አንደርሰን፣ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል ጀነራል አብዱራማን…

Continue Readingኢትዮጵያና አሜሪካ በዲፕሎማሲና በወታደራዊ ትብብር ዘርፍ ያላቸው ግንኙነት ወደ ከፍተኛ ስትራቴጂያዊ ደረጃ ተሸጋግሯል።     ኢንጅነር አይሻ መሃመድ

ሎጂስቲክስና ኮሙኒዩኬሽን ለአፍሪካ የፀጥታ ትብብርና ዘላቂ የመከላከያ አቅም መሠረት ናቸው።     ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን 

በአፍሪካ ሎጂስቲክስና ኮሙኒዩኬሽን ሲምፖዚየም መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት በአፍሪካ የአሜሪካ ዕዝ (አፍሪኮም) አዛዥ ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን፦ ሎጂስቲክስና ኮሙኒዩኬሽን ለዘመናዊ ወታደራዊ ዘመቻዎች የማይተካ አቅም መሆናቸውን ገልጸው፣ የአፍሪካ ሀገራት በእነዚህ ዘርፎች ላይ…

Continue Readingሎጂስቲክስና ኮሙኒዩኬሽን ለአፍሪካ የፀጥታ ትብብርና ዘላቂ የመከላከያ አቅም መሠረት ናቸው።     ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን 

ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን የተመራውን የአፍሪኮም ልዑክ በቢሯቸው ተቀብለው ተወያዩ።

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በአፍሪካ የአሜሪካ ዕዝ (አፍሪኮም) አዛዥ ጀነራል ዳግቪን አንደርሰን የተመራውን ልዑክ በቢሯቸው ተቀብለው በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው የመከላከያ ትብብር፣ በቀጠናዊ ደህንነት እና…

Continue Readingጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን የተመራውን የአፍሪኮም ልዑክ በቢሯቸው ተቀብለው ተወያዩ።

መከላከያ አሁናዊ የአለም የውጊያ አውድ አውቀው የሚተነትኑና ሠራዊት የሚያዘጋጁ ከፍተኛ አመራሮችን እያፈራ ይገኛል፦ ጄኔራል ይመር መኮነን

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለአራት ወራት ያሰለጠናቸውን የአጭር ኮርስ ተማሪዎች አስመርቋል።በምረቃ መርሃ-ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ለተመራቂዎቹ የስራ መመሪያ የሰጡት የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ጄኔራል ይመር መኮነን መከላከያ…

Continue Readingመከላከያ አሁናዊ የአለም የውጊያ አውድ አውቀው የሚተነትኑና ሠራዊት የሚያዘጋጁ ከፍተኛ አመራሮችን እያፈራ ይገኛል፦ ጄኔራል ይመር መኮነን

ሠራዊቱ ኢትዮጵያን በኪነ ጥበብ እና በመስዋዕትነት ለዘመናት ገንብቷል፦    ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ

‎‎የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር የኪነ ጥበብና ስነ ጥበብ  ፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ መክዬ መሃመድ የመከላከያ ጥናትና ምርምር ማዕከል ሀላፊ…

Continue Readingሠራዊቱ ኢትዮጵያን በኪነ ጥበብ እና በመስዋዕትነት ለዘመናት ገንብቷል፦    ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምስረታ ቀን ታሪካዊ አመጣጥ

''የኢትዮጵያ  አየር ኃይል የነፃነት እና የአንድነት ምልክት" 90ኛው ዓመት ምስረታ ቀን አከባበር መሪ ቃል ነው።የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከምስረታ አንስቶ አሁን የደረሰበት ከፍተኛ የአድገት ደረጃ ላይ ለመድረስ በባለፉት ጊዜያት በርካታ ዉጣ ዉረዶችን…

Continue Readingየኢትዮጵያ አየር ኃይል ምስረታ ቀን ታሪካዊ አመጣጥ

ሠራዊቱ ከየትኛውም አቅጣጫ ሊቃጣ የሚችል ማንኛውንም ጥቃት ለመከላከል ዝግጁ ነው።   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም‎‎የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሰሜን ዕዝ ዝክረ ሰማዕታትን ለመዘከር በተዘጋጀው የመታሰቢያ ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተው በስተላለፉት መልዕክት…

Continue Readingሠራዊቱ ከየትኛውም አቅጣጫ ሊቃጣ የሚችል ማንኛውንም ጥቃት ለመከላከል ዝግጁ ነው።   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ሠራዊቱ በከፈለው መስዋዕትነት የቀጠናው ሠላም ተረጋግጧል።    ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻደሊ ሀሰን

የቤኒ ሻንጉል ጉምዝ ህዝቦች ክልል አሁናዊ የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ ከምዕራብ ዕዝ ኮማንድና ከፍተኛ መኮንኖች እንዲሁም ከክልሉ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በዚህ ወቅት ሠራዊቱ መስዋዕትነት በመክፈል የክልሉንና ሀገራዊ ሠላምን እያረጋገጠ…

Continue Readingሠራዊቱ በከፈለው መስዋዕትነት የቀጠናው ሠላም ተረጋግጧል።    ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻደሊ ሀሰን

ከሃገር ባለፈ በአለም አቀፍ ደረጃ ሰላምን ለማፅናት በቁርጠኝነት እየሰራ ያለ የማይበገር የድል ሰራዊት።

በዩናሚስ ደቡብ ሱዳን ጃንግሌ ስቴት የተሰማራው የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ 118ኛው የሰራዊት ቀንን የማትደፈር ሀገር የማይበገር ሠራዊትበሚል መሪ ቃል በተለያዩ ኩነቶች አክብሯል።‎‎የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አዛዥ ኮሎኔል ሰጥየ…

Continue Readingከሃገር ባለፈ በአለም አቀፍ ደረጃ ሰላምን ለማፅናት በቁርጠኝነት እየሰራ ያለ የማይበገር የድል ሰራዊት።

ጀግንነት የትውልድ ቅብብሎሽ ነው‎    ኢንጅነር አይሻ መሀመድ

‎‎የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሀመድ አላጌ የጀግኖች አምባ እና ጊዜያዊ ማገገሚያ ማዕከል የሚገኙ የሀገር ባለውለታ የጦር ጉዳተኞችን በአካል ተገኝተው ያበረታቱ ሲሆን የተለያዩ የቁሳቁስ ድጋፎችን አድርገዋል። የምሳ ግብዣም አከናውነዋል።‎በመከላከያ ኦርኬስትራ የሙዚቃ…

Continue Readingጀግንነት የትውልድ ቅብብሎሽ ነው‎    ኢንጅነር አይሻ መሀመድ