ጠቅላላ ዕውቀት

photo_2026-10-16_06-31-08
የናይጄሪያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ልዑክ በኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አደረጉ።
የናይጄሪያ የጦር ኃይሎች አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ተወካይ በኤር ቫይስ ማርሻል አልፍሬድ ኦልጉባንጋ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት...
photo_2026-10-14_03-46-06
ፋታ ሲገኝ  .........
የሠራዊታችንን ህዝባዊነት በቀላሉ መግለፅ በእጅጉ ይከብዳል። ምክንያቱም የምናወራው በግጭት መሐል በሚገኝ ፋታ እንኳን ሳይቀር የጉልበት፣ የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ...
13595
ከሠራዊት ክፍሎች የተውጣጡ አመራሮች የሲቪል ወታደራዊ ትብብር የሙያ ተሞክሮ ሥልጠና ወሰዱ።
የልምድ ልውውጡ የመከላከያ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት እና በአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ የጋራ ግብረ ኃይል ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን...
IMG_20260924_161610_762
የጋራ ግብረ ኃይሉ በትብብር ያዘጋጀው 7ኛው ዙር የጋራ የልምድ ልውውጥ ሥልጠና ተሠጠ።           
የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ የጋራ ግብረ ኃይል ጋር በትብብር 7ኛው ዙር የጋራ የልምድ ልውውጥ...
m
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ከሪፖርታጅ ፕሮፐርቲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ስምምነት ተፈራረመ።
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽንና ዓለም አቀፉ የሪፖርታጅ ፕሮፐርቲ ጋር በጋራ ለመስራትና በዘላቂ ጥቅም ላይ ያተኮረ የልማት ሥራ ለማከናወን የሚያስችል ስትራቴጂያዊ...
j
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ያስመዘገበውን አስደናቂ ለውጥ ይበልጥ ማጠናከር ይገባል፦    ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ስር እየተካሄዱ ያሉ የአዳማ ጋርመንትና ኢንዱስትሪ፣ የጋሻ የሠራዊቱ...
m
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የ71ኛ መተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል። 
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ በወታደራዊ ሳይንስ፣ በስነ-ምግባር፣ በትጋት እና በሃገር ፍቅር ጥግ ያሰለጠናቸውን የ71ኛ መተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖች በዛሬው ዕለት...
af
የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን አቅም የሀገራትን ዕድገትና ተፅዕኖ የሚወስን መሠረታዊ ኃይል ነው።       ዶክተር አለሙ ስሜ
የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ጋር በመተባበር ለቀናት ሲያካሂድ የቆየው የአፍሪካ የሎጂስቲክስና የኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየም...
m
የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር የህልውና ጉዳይ እየሆነ በመምጣቱ በዘርፉ የሀገራችንን አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው።    ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
“የኤሌክትሮማግኔቲክ ስፔክትረም ልዕልና ለሀገር ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያው ሀገራዊ የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር ወርክሾፕ ተካሂዷል። በዝግጅቱ...
H1
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከ371 ሺህ በላይ የታጠቁ ኃይሎች ውስጥ 80 ሺህ ያህሉን የተሃድሶ ሥልጠና በመስጠት ወደ ማህበረሰቡ ማቀላቀሉን አስታወቀ።
በትግራይ ክልል በተሃድሶ ሥልጠና (DDR) ሂደት ያለፉ፣ የቀድሞ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አባላት የመልሶ ማቋቋም የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በውይይት...
1 2 3 4 … 8