ዜና

IMG_20250416_093208_823-150x150
የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሩዋንዳ የስራ ጉብኝት አደረጉ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 07 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እ.ኤ.አ ከኤፕሪል 13...
jshuma-1024x682
አመራር በትንሽ ኪሳራ ትልቅ ድል ማስመዝገብ የሚችለው ራሱን በማብቃት ዘመናዊ ሠራዊት ሲገነባ ነው። ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 06 ቀን 2017 ዓ.ም የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ተገኝተው ለ3ኛ...
IMG_20250409_161558_051-1024x595
የሚዲያ ስራችን በሠራዊታችን ተልዕኮና ግዝፈት ልክ መቃኘት ይኖርበታል።ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደ ኪዳን
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከመከላከያ ክፍሎች ለተውጣጡ የሥነ ልቦና ግንባታ አመራሮች እና የሚዲያ ሙያተኞች ሲሰጥ የቆየው...
one-1024x683
ስልጠና የመከላከያ ሠራዊቱን ሁለንተናዊ ብቃት በማሳደግ በኩል የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው  :-ሌተናል ጀኔራል አጫሉ ሸለመ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ስልጠና የመከላከያ ሠራዊቱን ሁለንተናዊ ብቃት በማሳደግ በኩል የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የመከላከያ...
2-1024x576
የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ  ዝግጁነታችንን  አጠናክረን እንቀጥላለን ፦ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮነን
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት 27ኛ ዙር ባለሌላ ማዕረግተኞችን...
1743673281923-2-1024x575
የብርሸለቆ መሠረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መሰረታዊ ወታደሮችን አስመረቀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 26 ቀን 2017 ዓ.ም የብርሸለቆ መሠረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት 41ኛ ዙር መሰረታዊ ወታደሮችን...
hurso-1024x472
ብቃት ያላቸው ተተኪ ጀማሪ መኮንኖችን የማፍራቱ ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ብቃት ያላቸው ተተኪ ጀማሪ መኮንኖችን የማፍራቱ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሁርሶ አጭር ኮርስ ዕጩ...
IMG_20250327_134310_575-1-1024x555
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም
በትጥቅም ሆነ በትጥቅ ግብዓቶች የመከላከያ ሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ለማሣደግ በውጤት እየሠራን ነው ሲሉ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር...
469964652_891690989819656_3382820115822544475_n
ኮሩ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና ፅንፈኛው መስርቶት የነበረውን ማከማቻ ደመሰሰ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም በደቡብ ጎንደር ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ፅንፈኛውን ቡድን እየደመሰሰ የሚገኘው ኮር አዛዥ ብርጋዲየር...
459536062_831065819215507_4410657575943274050_n
በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 06 ቀን 2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ አንድ ክፍለ ጦር በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ እርምጃ...
1 10 11 12 13

ማስታወቂያ