FDRE Defense Force
ኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት የሚያጠናክር ውጤታማ ስራዎችን ሠርተዋል።
ተቋሙን የሚመጥን ሎጀስቲክሳዊ ስራ ከምንጊዜውም በላይ እየተሠራ ነው፡፡ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤል
ቆራጥና ግዳጁን በጀግነት የሚፈፅም መሪና ሠራዊት ማፍራት ተችሏል። ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ
የውጭ ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን አቅም የሌላትና ደካማ ሀገር ለማድረግ ከመስራት አይቆጠቡም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የሚጠበቅበትን ተልዕኮ በውጤት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ።
ዕዙ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ ከምንጊዜውም በላይ በውጤታማነት እየተወጣ ይገኛል። ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት
የሚሰጠውን ግዳጅ በድል መወጣት የሚችል አዋጊና ተዋጊ ሠራዊት ተገንብቷል።
የአመራሩን አቅም በሥልጠና በማሳደግ ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ተችሏል፡፡ ሌተናል ጀኔራል አለምሸት ደግፌ
የሠራዊታችን የአሸናፊነት ብቃት እና መንፈስ በየደረጃው በሚገኝ አመራር ብቃት ይወሰናል። ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ
ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በብቃት መቀልበስ የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል። ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ