የዉትድርና ህይወት

photo_2025-10-20_13-17-21
ዕዙ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በሚገባ አጠናክሮ ቀጥሏል።        ሜጄር ጄኔራል አማረ ባህታ
ምዕራብ ዕዝ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በሚገባ አጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አማረ ባህታ ተናግረዋል። ጄኔራል መኮንኑ ይህንኑ የተናገሩት...
photo_2025-10-15_18-50-54
ሠንደቅ ዓላማ እና ሠራዊት ከቃል እስከ ህይወት መስዋዕትነት የተገመደ ትስስር አላቸው       ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 03 ቀን 2018 ዓ.ም “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና...
photo_2025-10-08_21-49-49
ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።
ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት  እናስቀጥላለን ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ ተናግረዋል።...
photo_2025-10-08_16-00-00
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሠራዊቱን ዝግጁነት ለማረጋገጥ ሚናው ከፍተኛ ነው።   አቶ ጌታቸው ኃይለማርያም
በ2012 ዓ.ም እንደገና ወደ ስራ እንዲመለስ የተደረገው እና በአዲስ መልክ የተደራጀው የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለሀገር በሚያበረክታቸው ወታደራዊና...
photo_2025-10-08_21-36-23
የኢትዮጵያን ክብርና ሉዓላዊነት በላቀ ብቃትና ዝግጁነት የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል -   ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
የኢትዮጵያን ክብርና ሉአላዊነት በላቀ ብቃትና ዝግጁነት የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ገልፀዋል።...
photo_2025-10-06_09-06-37
ለምስራቅ ጉጂ ዞን ሠላም አሥተዋፅኦ ላበረከተው ኮር ዞኑ ምስጋና አቀረበ።
በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ጉጂ ዞን በሰላም እና ፀጥታ ሥራ ላይ ለተሰማራው የመከላከያ ሠራዊት ምስጋና እና እውቅና ሰጥቷል። የጉጂ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ታደሰ...
photo_2025-09-23_22-13-45
የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የሠራዊቱን አቅም እየገነባ ይገኛል።     ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ አመታዊ የስራ እንቅስቃሴዎቹን አስመልክቶ የማጠቃለያ መርሃ ግብር አከናወነ።...
photo_2025-09-23_17-24-05
ሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ።
ሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ። የመከላከያ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ሴቶች ውጤታማ የስራ...
photo_2025-09-25_05-40-30
የ21ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ወትሮ  ዝግጅነት ውጤታማ መሆኑ ተረጋገጠ።ሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ።
የዩናሚስ ኢንስፔክሽን ቡድን መሪ ኮሎኔል ካርሎስ ማርኮ ግዳጅ ፈፃሚ አካል ትእዛዝ መቀበል እና መተግበር  እንዴት እንደሚችል ፣ በተግባር የተልእኮ...
photo_2025-09-25_05-33-29
ምዕራብ ዕዝ ተልዕኮን በድል ለመወጣት የሚያሥችል ስልጠና እየሠጠ መሆኑ ተገለፀ።
ዕዙ በሚታወቅበት ጀግንነት ለማስቀጠል በቀጣይ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በድል ለመወጣት ሁለገብ ስልጠናዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ምክትል...
1 2 3 4 5 11

ሶሻል ሚዲያ

ወቅታዊ አጀንዳ

mf
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን እንዳለባት የፈረንሣይ የምድር ኃይል አዛዥ ጄነራል ፒየር ሺል ገለፁ።
ay3
የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
Y
ፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር በወታደራዊ መስክ የበለጠ ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የፈረንሣይ ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል ፒየር ሺል ገለፁ።
F
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ወታደራዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል፦   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
A1
አንድ ሆነን በአድዋ እንዳስመዘገበነው ድል በጋራ ሆነን የአክሲዮን ማህበራችንን ስኬት እናረጋግጥ፦    ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሃመድ
P
በሶማሊያ ሴክተር 3 የብሄራዊ ድጋፍ ሰጪ ቡድን አባላት የ18 ወራት ተልዕኳቸውን አጠናቀው ተመለሱ፡፡

ስፖርት

mf
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን እንዳለባት የፈረንሣይ የምድር ኃይል አዛዥ ጄነራል ፒየር ሺል ገለፁ።
ay3
የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
Y
ፈረንሣይ ከኢትዮጵያ ጋር በወታደራዊ መስክ የበለጠ ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የፈረንሣይ ምድር ጦር አዛዥ ጄኔራል ፒየር ሺል ገለፁ።
F
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ወታደራዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል፦   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
A1
አንድ ሆነን በአድዋ እንዳስመዘገበነው ድል በጋራ ሆነን የአክሲዮን ማህበራችንን ስኬት እናረጋግጥ፦    ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሃመድ
P
በሶማሊያ ሴክተር 3 የብሄራዊ ድጋፍ ሰጪ ቡድን አባላት የ18 ወራት ተልዕኳቸውን አጠናቀው ተመለሱ፡፡