ኢትዮጵያ በተለያዬ ዘመናት የገጠሟትን ፈተናዎች ሁሉ በድል የተወጣችው በጀግኖች ልጆቿ መሰዋዕትነት ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ  

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ.ም

አየር ሃይል፣ ሳይበርና ሜካናይዝድን በማዘመን ወጊያን በመሳሪያ ቴክኖሎጅ እና በውሰን የሰው ሀይል የመጨረሰ አቅም ተገንብቷል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ተናግረዋል። የሜካናይዝድ ዕዝ ያሰለጠናቸውን የሜካናይዝድ ሙያተኞች በዛሬው ዕለት አስመርቋል።

በምረቃ ሰነ-ሰርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፣በአዋሽ አርባ ወጊያና ቴክኒክ ትምህርት ቤት ሲሰለጥኑ የቆዩ የሜካናይዝድ ዕዝ ሙያተኞችን  የተኩስ ወጤት ተመልክተዋል።

መከላከያ እንደ ግብ አስቀምጦ ካከናወናቸው የሪፎርም ስራዎች መካከል የመከላከያ ሠራዊቱን አቅም በክህሎት እና ዘመኑ ባፈራቸው ትጥቆች በራስ አቅም አዘምኖ ሠራዊቱ ማንኛውንም ግዳጅ በድል እንዲወጣ ማድረግ አንዱ አቅጣጫ እንደነበር አውስተው ይህም ውጤታማ በሆነ አግባብ በተግባር መረጋገጡን ገልፀዋል።

ዛሬ በሜካናይዝድ ዕዝ ሰልጣኞች የታየው ሁሉን አቀፍ  የማድረግ አቅምና ብቃትም የተቋሙ እቅድ አንድ አካል መሆኑን አሰገንዝበዋል።ኢትዮጵያ በተለያዬ ዘመናት የገጠሟትን ፈተናዎች ሁሉ በድል መወጣት የቻለችው በጀግኖች ልጆቿ መሰዋዕትነት ነው ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ   ይህ የአሸናፊነት ሰነ -ልቦና  ዛሬም በእያንዳንዱ ወታደር ልቦና ወሰጥ መኖሩን ገልፀዋል።

መንግሰት በወሰደው የፀጥታ ተቋማትን የማደራጀትና የመገንባት ሰራ መከላከያ ዘመኑ ያፈራቸውን ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎችን በራስ አቅም በማምረት በማስታጠቅና መጠቀምና መምራት የሚችል በተግባር

ተፈትኖ ያለፈ በቂ የሰው ሃይል መገንባቱንም አረጋግጠዋል።

ሜካናይዝዱን በማዘመንና በማቀናጀት ውጊያን በዘመናዊ የጦር መሳሪያ በትንሽ የሰው ሃይል ለመጨረስ ትኩረት ተሰጥቶ መሰራቱንም ገልፀዋል ። ዛሬ የታየው ወጤትም  ጠላቶቻችን ደጋግመው እንዲያስቡ የሚያደርግና ጦርነትን በሩቁ ለማስቀረት የሚያስችል መሆኑን ገልፀው ተቋሙን ያደራጀነውም  አሁናዊ የአለም የጦርነት ባህሪን ግምት ውሰጥ በማስገባት ነው ብለዋል።

ማሩ ግርማይ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ

https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 

https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ

https://www.facebook.com/fdredefense.official

ማስታወቂያ

No Posts Found

ክንውን

1
2
3
4
5
previous arrow
next arrow

ወቅታዊ አጀንዳ

IMG_20250620_160750_199
ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና በፀጥታ ጉዳይ በጋራ የመስራት ልምዳቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ።
IMG_20250620_202021_755
ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሰላምና ደህንነት የምትወጣውን በጎ ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ።
IMG_20250622_130413_910
ሠራዊቱ የታጠቀውን የዘመኑን ቴክኖሎጂ በወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች በጥናትና ምርምር ማሳደግ ይገባል
IMG_20250615_181715_464
የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሠጡት ማብራሪያ እና በምዕራብ ዕዝ ኮር ምሥረታ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፦
IMG_20250615_143244_103
ሠራዊቱ አስተማማኝ የሀገር ደጀንነቱን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል   ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን
IMG_20250615_125428_873
የመከላከያ ሠራዊት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው

ስፖርት

IMG_20250620_160750_199
ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና በፀጥታ ጉዳይ በጋራ የመስራት ልምዳቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ።
IMG_20250620_202021_755
ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሰላምና ደህንነት የምትወጣውን በጎ ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ።
IMG_20250622_130413_910
ሠራዊቱ የታጠቀውን የዘመኑን ቴክኖሎጂ በወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች በጥናትና ምርምር ማሳደግ ይገባል
IMG_20250615_181715_464
የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሠጡት ማብራሪያ እና በምዕራብ ዕዝ ኮር ምሥረታ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፦
IMG_20250615_143244_103
ሠራዊቱ አስተማማኝ የሀገር ደጀንነቱን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል   ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን
IMG_20250615_125428_873
የመከላከያ ሠራዊት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።

ማህበራዊ ሚዲያ