ለትውልድ የሚሸጋገር ታሪክ እየሰራን መጓዛችንን እንቀጥላለን።    ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ

ለትውልድ የሚሸጋገር ታሪክ እየሰራን መጓዛችንን እንቀጥላለን ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ።

“የድል ሠራዊት”በሚል መሪ ቃል119ኛው የሠራዊት ቀን በዕዙ የግዳጅ ቀጣና ከአጎራባች አሃዱዎች ጋር በተከበረበት ወቅት ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ኢትዮጵያ የረዥም ዘመን ታሪክ ያላትና ነፃነቷን አስጠብቃ የኖረች ስለነፃነቷም ጀግኖች መስዋዕትነት የከፈሉላት አገር ናት ብለዋል።

የ119 ዓመት የኢትዮጵያ ሠራዊት ታሪክ የማንነታችን መግለጫ ነው ያሉት ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ
በሠራዊቱ መስዋዕትነት የኢትዮጵያ ክብርና የጀግንነት ታሪክ ተጠብቋል ሲሉም ተናግረዋል።

ሀገርን ለመከላከል ያደረግነው ፍትሃዊ ጦርነት ለድል አብቅቶናል ያሉት ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የዘንድሮውን የሠራዊት ቀንን የምናከብረውም
አገር ለመጠበቅ፣ ለማስቀጠልና ብሄራዊ ጥቅሟን ለማረጋገጥ ለቀጣይ ተልዕኮ በመዘጋጀት ነው ብለዋል።

በሠራዊት ግንባታ፣ በስልጠናና በቴክኖሎጂ የላቀ አቅም በመገንባታችን ጠላቶቻችንን በአጭር ጊዜና  በአነስተኛ ኪሳራ መደምሰስ ችለናል ብለዋል

ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ያስመዘገብናቸው ድሎች የሚያኩራሩን ሳይሆን ለቀጣይ ግዳጅና ተልዕኮ የበለጠ የሚያነሳሱን ናቸውም ሲሉ ገልፀዋል።

ቀጣይ የሚኖሩን ግዳጅና ተልዕኮዎቻችን  እንደተለመደው በላቀ ብቃት፣በፍፁም ጀግንነትና ህዝባዊ ወገንተኝነት እንዲሁም በጥብቅ ዲስፕሊን በመፈፀም ህዝብና መንግስት የሰጡንን ኃላፊነት መወጣት ይጠበቅብናል ሲሉም አሳስበዋል።

ወቅታዊ አጀንዳ

photo_2026-10-25_07-18-37
ለህወሃት አምስተኛ ዕድል አንሰጠውም - ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
photo_2026-10-25_07-35-07
መከላከያ የሀገራችንን የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የህዳሴ ጉዞና ዘላቂ ሰላም የሚያስጠብቅ ዋስትናችን ነው::  አቶ መሃመድ እድሪስ
photo_2026-10-25_07-53-26
የኢትዮጵያ የታጠቀ ኃይል በየዘመናቱ ታሪክ እየሠራ ያለፈ ነው:: ጄኔራል ዓለምእሸት ደግፌ
photo_2026-10-25_08-18-34
ለትውልድ የሚሸጋገር ታሪክ እየሰራን መጓዛችንን እንቀጥላለን።    ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ
photo_2026-10-25_08-24-55
የኢትዮጵያ ሠራዊት አይበገሬነቱን በተግባር የሚሳይ አስተማማኝ የድል ሠራዊት ነው። ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ
photo_2026-10-26_04-32-04
በዘመናዊ ጦር ሠራዊት ግንባታ ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን አኩሪ ታሪክ ያላት ሀገር ናት። ጀነራል ይመር መኮንን

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።