ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሰላምና ደህንነት የምትወጣውን በጎ ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም

በአፍሪኮም ዕዝ አዛዥ ጀነራል ሚካሄል ላንግሌይ የተመራ ልዑክ ከጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ጋር ያደረጉትን ውይይት  አስመልክተው ማብራሪያ የሰጡት የመከላከያ የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬከተር ሜጀር ጀነራል ተሾመ ገመቹ ፣ ውይይቱ የጋራ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠና  የሀገራችንን ብሄራዊ ጥቅም ለማስከበር በሚያስችል ሁኔታ በስኬት መካሄዱን ገልፀዋል።

አሜሪካና ኢትዮጵያ  ሽብርተኝነትን በመከላከል ፣ በስልጠና ፣ በቴክኖሎጂ እና  በወታደራዊ መረጃ መስኩ በጋራ ለመስራት በሚያስችል መልኩ መስማማታቸውን  የገለፁት ጄኔራል መኮንኑ ፣  ለአፍሪካና ለቀጠናው ሰላም መረጋገጥም በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ጠቁመዋል።

የሁለትዮሽ ግንኙነቱ  የሰራዊታችንን ሁለንተናዊ አቅም ለማሻሻልና ለቀጠናው ሰላም  የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑንም ገልፀዋል።

ዘጋቢ ብዙአየሁ ተሾመ

ፎቶግራፍ ገነት አወቀ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ

https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 

https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ

https://www.facebook.com/fdredefense.official

ማስታወቂያ

No Posts Found

ክንውን

1
2
3
4
5
previous arrow
next arrow

ወቅታዊ አጀንዳ

IMG_20250620_160750_199
ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና በፀጥታ ጉዳይ በጋራ የመስራት ልምዳቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ።
IMG_20250620_202021_755
ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሰላምና ደህንነት የምትወጣውን በጎ ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ።
IMG_20250622_130413_910
ሠራዊቱ የታጠቀውን የዘመኑን ቴክኖሎጂ በወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች በጥናትና ምርምር ማሳደግ ይገባል
IMG_20250615_181715_464
የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሠጡት ማብራሪያ እና በምዕራብ ዕዝ ኮር ምሥረታ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፦
IMG_20250615_143244_103
ሠራዊቱ አስተማማኝ የሀገር ደጀንነቱን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል   ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን
IMG_20250615_125428_873
የመከላከያ ሠራዊት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።

ማህበራዊ ሚዲያ