የዓድዋ ድል መታሠቢያ የምረቃ ሥነ ሥርዓት

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 03 ቀን 2016 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት የዓድዋ ድል መታሰቢያ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም ጠቅላይ ሚኒስትር…

Continue Readingየዓድዋ ድል መታሠቢያ የምረቃ ሥነ ሥርዓት

መብረቅ ክፍለጦር በወሰደው ርምጃ የሽብር ቡድኑ ዋና ዋና አመራሮቹ ተመቱ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም መብረቅ ክፍለ ጦር ሰሞኑን ባደረገው ዘመቻ የአሸባሪው ሸኔ አመራሮችና አባላት ሲመቱ መገናኛ ሬዲዮን ጨምሮ በርካታ የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽች በቁጥጥር ስር ውለዋል።…

Continue Readingመብረቅ ክፍለጦር በወሰደው ርምጃ የሽብር ቡድኑ ዋና ዋና አመራሮቹ ተመቱ።

ህገ-ወጥ የመሳሪያ አዘዋዋሪዎች ላይ የሚደረገው ከትትል ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ልዩ ስሙ አስጎሪ በተባለ ቦታ ህገ-ወጥ መሳሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በስፍራው የተሰማራው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር ባደረገው የተቀናጀ…

Continue Readingህገ-ወጥ የመሳሪያ አዘዋዋሪዎች ላይ የሚደረገው ከትትል ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

የኢንስፔክሽን ቡድኑ የሠላም አሥከባሪውን ሻለቃ የዝግጁነት ሁኔታ አረጋግጧል።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በአትሚስ የሴክተር 3 ኢንስፔክሽን ኃላፊ አቶ ጀምስ ነካሻ የ2024 የመጀመሪውን ሩብ ዓመት የሰራዊቱን ዝግጁነት ለማረጋገጥ በተደረገው ኢንስፔክሽን ሠላም አሥከባሪ ሻለቃው በጥሩ አቋም…

Continue Readingየኢንስፔክሽን ቡድኑ የሠላም አሥከባሪውን ሻለቃ የዝግጁነት ሁኔታ አረጋግጧል።