ኮሩ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና ፅንፈኛው መስርቶት የነበረውን ማከማቻ ደመሰሰ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም በደቡብ ጎንደር ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ፅንፈኛውን ቡድን እየደመሰሰ የሚገኘው ኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ ይመር ሀገር አፈርሳለሁ ብሎ የተነሳውን ፅንፈኛ ሀይል እያጠፋን…

Continue Readingኮሩ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና ፅንፈኛው መስርቶት የነበረውን ማከማቻ ደመሰሰ።

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር አመራሮች እና አባላት ደም ለገሱ፡፡

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር አመራሮች እና አባላት ደም ለገሱ፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ሞ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር የሰራዊት አባላት እና አመራሮች በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ባለው…

Continue Readingየሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር አመራሮች እና አባላት ደም ለገሱ፡፡