ዕዙ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸዉን አመራሮች አስመረቀ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸዉን የዕዙ እና የሪፐፕሊካን ጥበቃ ሃይል የሻምበል እና የሻለቃ አመራሮች ያስመረቀ ሲሆን በምረቃ ስነ-ስርዓቱም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ…

Continue Readingዕዙ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸዉን አመራሮች አስመረቀ

ኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አዘምና ለመቀጠል ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኗን የመከለካያ ሚኒስትሯ አስታወቁ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 07 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አዘምና ለመቀጠል ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኗን የመከለካያ ሚኒስትሯ አስታውቀዋል። በሚኒስትሯ የሚመራው የልዑካን ቡድን በተመድ ሰላም ማስከበር የሚኒስትሮች…

Continue Readingኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አዘምና ለመቀጠል ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ መሆኗን የመከለካያ ሚኒስትሯ አስታወቁ።

ሠላምን በማፅናት ዕድገትና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት  እየተሰራ ነው። ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ 

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ፣ አህጉራዊ ፣ ቀጠናዊና  ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለከፍተኛ የመከላከያ ሠራዊቱ አመራሮች…

Continue Readingሠላምን በማፅናት ዕድገትና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት  እየተሰራ ነው። ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዎስ 

የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሩዋንዳ የስራ ጉብኝት አደረጉ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 07 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እ.ኤ.አ ከኤፕሪል 13 እስከ 16 ቀን 2025 በሩዋንዳ የስራ ጉብኝት አድርገዋል።…

Continue Readingየኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሩዋንዳ የስራ ጉብኝት አደረጉ።

አመራር በትንሽ ኪሳራ ትልቅ ድል ማስመዝገብ የሚችለው ራሱን በማብቃት ዘመናዊ ሠራዊት ሲገነባ ነው። ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 06 ቀን 2017 ዓ.ም የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ተገኝተው ለ3ኛ ባች መደበኛ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጥተዋል። ጦርነት ካለው…

Continue Readingአመራር በትንሽ ኪሳራ ትልቅ ድል ማስመዝገብ የሚችለው ራሱን በማብቃት ዘመናዊ ሠራዊት ሲገነባ ነው። ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር አመራሮች እና አባላት ደም ለገሱ፡፡

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር አመራሮች እና አባላት ደም ለገሱ፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ሞ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር የሰራዊት አባላት እና አመራሮች በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ባለው…

Continue Readingየሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር አመራሮች እና አባላት ደም ለገሱ፡፡

መብረቅ ክፍለጦር በወሰደው ርምጃ የሽብር ቡድኑ ዋና ዋና አመራሮቹ ተመቱ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም መብረቅ ክፍለ ጦር ሰሞኑን ባደረገው ዘመቻ የአሸባሪው ሸኔ አመራሮችና አባላት ሲመቱ መገናኛ ሬዲዮን ጨምሮ በርካታ የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽች በቁጥጥር ስር ውለዋል።…

Continue Readingመብረቅ ክፍለጦር በወሰደው ርምጃ የሽብር ቡድኑ ዋና ዋና አመራሮቹ ተመቱ።