ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲቲሳምቪኤም (CTSAMVM) ተወካዮች ጋር ተወያዩ።

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲቲሳምቪኤም (CTSAMVM) ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። የሲቲሳምቪኤም ተወካይ ልዑካን ቡድን አባላት ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ለምታደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ያላቸውን አድናቆት በመግለፅ ፤…

Continue Readingፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲቲሳምቪኤም (CTSAMVM) ተወካዮች ጋር ተወያዩ።

ለጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መረጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ድጋፍ ተደረገ።

የመከላከያ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት  በየደረጃው የሚገኙ የተቋሙን ክፍሎች በማስተባበር በበጀት ዓመቱ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል። በዛሬው ዕለትም ከ240 በላይ ለሚሆኑ የጌርጌሴኖን ሴት የአእምሮ ህሙማን ከዋና መምሪያዎች እና ሌሎች ክፍሎች…

Continue Readingለጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መረጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ድጋፍ ተደረገ።

የኢትዮጵያ መከላከያ ማርችንግ ባንድ በሩሲያ የማርችንግ ባንድ ፌስቲቫል ለመሳተፍ ዛሬ ወደ ሩሲያ ይጓዛል።

ሩሲያ ባዘጋጀችው የማርችንግ ባንድ ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ መከላከያ ማርችንግ ባንድ ቡድን ዛሬ ወደ ሩሲያ እንደሚጓዝ የመከላከያ ሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን አሥታውቀዋል። የመከላከያ…

Continue Readingየኢትዮጵያ መከላከያ ማርችንግ ባንድ በሩሲያ የማርችንግ ባንድ ፌስቲቫል ለመሳተፍ ዛሬ ወደ ሩሲያ ይጓዛል።

የውጭ ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን አቅም የሌላትና ደካማ ሀገር ለማድረግ ከመስራት አይቆጠቡም   ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ተገኝተው ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል። ፊልድ…

Continue Readingየውጭ ጠላቶቻችን ኢትዮጵያን አቅም የሌላትና ደካማ ሀገር ለማድረግ ከመስራት አይቆጠቡም   ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

ዕዙ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ ከምንጊዜውም በላይ በውጤታማነት እየተወጣ ይገኛል።     ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የምዕራብ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች በዕዙ ጠቅላይ መምሪያ የበጀት ዓመቱን እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ማጠቃልያ ላይ የተገኙት የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል…

Continue Readingዕዙ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ ከምንጊዜውም በላይ በውጤታማነት እየተወጣ ይገኛል።     ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት

የሚሰጠውን ግዳጅ በድል መወጣት የሚችል አዋጊና ተዋጊ ሠራዊት ተገንብቷል።

   የኮር እና የክፍለጦር አመራሮች የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን ማንኛውንም ውስብስብና ፈተኝ ግዳጆች በድል መወጣት የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ የስድስተኛ ዕዝ ኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጄነራል ሃብታሙ…

Continue Readingየሚሰጠውን ግዳጅ በድል መወጣት የሚችል አዋጊና ተዋጊ ሠራዊት ተገንብቷል።

የሠራዊታችን የአሸናፊነት ብቃት እና መንፈስ በየደረጃው በሚገኝ አመራር ብቃት ይወሰናል።     ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ኢንስፔክተር ጀኔራል ቢሮ ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ በደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኝተው ለሻለቃና ሻምበል አመራሮች ስልጠና ሰጥተዋል፡፡    ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ…

Continue Readingየሠራዊታችን የአሸናፊነት ብቃት እና መንፈስ በየደረጃው በሚገኝ አመራር ብቃት ይወሰናል።     ሌተናል ጀኔራል ደሳለኝ ተሾመ

ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሃመድ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ የመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከልን ጎበኙ፡፡

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሃመድ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ በመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል የአለም አቀፍ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አሁናዊ…

Continue Readingክብርት ኢንጅነር አይሻ መሃመድ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ የመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከልን ጎበኙ፡፡

ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ፣ ምስራቅ ዕዝ ጠላትን ያሽመደመደ ታላላቅ ድሎችን ያሥመዘገበ መሆኑን ገለፁ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የምስራቅ ዕዝ በብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን አመራሮች በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተው በስልጠናው ብልጫ ላመጡ ክፍሎችና…

Continue Readingሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ፣ ምስራቅ ዕዝ ጠላትን ያሽመደመደ ታላላቅ ድሎችን ያሥመዘገበ መሆኑን ገለፁ።

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ስኬታማ የግዳጅ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለፀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የፀረ-ሰላም ሀይሎችን እንቅስቃሴ በመግታት መስዋዕትነት ከፍሎ ሀገርን ከመፍረስ የታደገ ክፍል ነው ሲሉ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ተናገሩ። ክፍሉ በውጊያ ውስጥ…

Continue Readingየሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ስኬታማ የግዳጅ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለፀ።