የዓድዋ ድል መታሠቢያ የምረቃ ሥነ ሥርዓት
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 03 ቀን 2016 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት የዓድዋ ድል መታሰቢያ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም ጠቅላይ ሚኒስትር…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 03 ቀን 2016 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት የዓድዋ ድል መታሰቢያ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም ጠቅላይ ሚኒስትር…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም መብረቅ ክፍለ ጦር ሰሞኑን ባደረገው ዘመቻ የአሸባሪው ሸኔ አመራሮችና አባላት ሲመቱ መገናኛ ሬዲዮን ጨምሮ በርካታ የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽች በቁጥጥር ስር ውለዋል።…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ልዩ ስሙ አስጎሪ በተባለ ቦታ ህገ-ወጥ መሳሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በስፍራው የተሰማራው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር ባደረገው የተቀናጀ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በአትሚስ የሴክተር 3 ኢንስፔክሽን ኃላፊ አቶ ጀምስ ነካሻ የ2024 የመጀመሪውን ሩብ ዓመት የሰራዊቱን ዝግጁነት ለማረጋገጥ በተደረገው ኢንስፔክሽን ሠላም አሥከባሪ ሻለቃው በጥሩ አቋም…