የሚዲያ ስራችን በሠራዊታችን ተልዕኮና ግዝፈት ልክ መቃኘት ይኖርበታል።ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደ ኪዳን

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከመከላከያ ክፍሎች ለተውጣጡ የሥነ ልቦና ግንባታ አመራሮች እና የሚዲያ ሙያተኞች ሲሰጥ የቆየው ሰልጠና ተጠናቋል። በዚሁ የሰልጠና ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት…

Continue Readingየሚዲያ ስራችን በሠራዊታችን ተልዕኮና ግዝፈት ልክ መቃኘት ይኖርበታል።ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደ ኪዳን

ስልጠና የመከላከያ ሠራዊቱን ሁለንተናዊ ብቃት በማሳደግ በኩል የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው  :-ሌተናል ጀኔራል አጫሉ ሸለመ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ስልጠና የመከላከያ ሠራዊቱን ሁለንተናዊ ብቃት በማሳደግ በኩል የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የመከላከያ የሠው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል አጫሉ…

Continue Readingስልጠና የመከላከያ ሠራዊቱን ሁለንተናዊ ብቃት በማሳደግ በኩል የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው  :-ሌተናል ጀኔራል አጫሉ ሸለመ

የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ  ዝግጁነታችንን  አጠናክረን እንቀጥላለን ፦ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮነን

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት 27ኛ ዙር ባለሌላ ማዕረግተኞችን እና 10ዙር መሠረታዊ ወታደሮችን በዛሬው ዕለት  አሥመርቋል። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ…

Continue Readingየኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ  ዝግጁነታችንን  አጠናክረን እንቀጥላለን ፦ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮነን

የብርሸለቆ መሠረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መሰረታዊ ወታደሮችን አስመረቀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 26 ቀን 2017 ዓ.ም የብርሸለቆ መሠረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት 41ኛ ዙር መሰረታዊ ወታደሮችን አሥመርቋል። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ በክብር እንግድነት በመገኘት ሰልጣኞችን የመረቁት የምስራቅ ዕዝ ዋና…

Continue Readingየብርሸለቆ መሠረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መሰረታዊ ወታደሮችን አስመረቀ።

ብቃት ያላቸው ተተኪ ጀማሪ መኮንኖችን የማፍራቱ ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ብቃት ያላቸው ተተኪ ጀማሪ መኮንኖችን የማፍራቱ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሁርሶ አጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን አዛዥ ኮሎኔል ከድር ጫጮ ተናግረዋል። በመከላከያ ትምህርትና ስልጠና…

Continue Readingብቃት ያላቸው ተተኪ ጀማሪ መኮንኖችን የማፍራቱ ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም

በትጥቅም ሆነ በትጥቅ ግብዓቶች የመከላከያ ሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ለማሣደግ በውጤት እየሠራን ነው ሲሉ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም ተናገሩ ቆየት በሚል ስያሜው የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን…

Continue Readingየኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም

ኮሩ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና ፅንፈኛው መስርቶት የነበረውን ማከማቻ ደመሰሰ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም በደቡብ ጎንደር ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ፅንፈኛውን ቡድን እየደመሰሰ የሚገኘው ኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ ይመር ሀገር አፈርሳለሁ ብሎ የተነሳውን ፅንፈኛ ሀይል እያጠፋን…

Continue Readingኮሩ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና ፅንፈኛው መስርቶት የነበረውን ማከማቻ ደመሰሰ።

በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 06 ቀን 2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ አንድ ክፍለ ጦር በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ እርምጃ መውሰዱን መቶ አለቃ አለልኝ ፀሃዬ ተናግረዋል። በጥፋት…

Continue Readingበአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ።

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር አመራሮች እና አባላት ደም ለገሱ፡፡

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር አመራሮች እና አባላት ደም ለገሱ፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 30 ቀን 2016 ዓ.ሞ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር የሰራዊት አባላት እና አመራሮች በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ባለው…

Continue Readingየሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለጦር አመራሮች እና አባላት ደም ለገሱ፡፡

ኮሩ መቆያ ጊዜያቸውን አጠናቀው ጥሩ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ ማልበስ ስነ ስርአት አከናወነ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የካቲት 27 ቀን 2016 ዓ.ም በዕለቱ በክብር እንግድነት ተገኝተው ማዕረግ በማልበስ የስራ መመሪያ የሠጡት የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ሙላት ጀልዱ ፤ ማዕረግ የመቆያ ጊዜን ብቻ…

Continue Readingኮሩ መቆያ ጊዜያቸውን አጠናቀው ጥሩ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ ማልበስ ስነ ስርአት አከናወነ።