የመከላከያ ሠራዊቱ ውስብስብ ፈተናዎችን እያሸነፈና በፅናት እያለፈ የሀገርን ሉዓላዊነት አስከብሯል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌድሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. መከላከያ ሠራዊቱ በየጊዜው የሚፈጠሩ ውስብስብ ፈተናዎችን እያሸነፈና በፅናት እያለፈ የሀገሩን ሉዓላዊነት አስከብሮ አስቀጥሏል ሲሉ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌድሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. መከላከያ ሠራዊቱ በየጊዜው የሚፈጠሩ ውስብስብ ፈተናዎችን እያሸነፈና በፅናት እያለፈ የሀገሩን ሉዓላዊነት አስከብሮ አስቀጥሏል ሲሉ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በደቡብ ዕዝ አዘጋጅነት ከዕዝ ስታፍ፣ ከኮር እንዲሁም፣ ከክፍለጦር ለተውጣጡ ሴት የሠራዊት አባላት በወታደራዊ አመራርነት ሚና እና ክህሎት ብሎም በስርዓተ ፆታ አቅም ግንባታ…
የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም የደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ከልል መንግስት የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ሆነው ለቆዩት ብርጋዲየር ጀኔራል በስፋት ፈንቴ እና ለአዲሱ የሴክተር 3 ዋና አዛዥ ብርጋዲየር…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም መንግስት ያስተላለፈውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን የሰጡት 12 በሰሜን ጎጃም ጫካ ገብተው የነበሩ አመራሮች ናቸው። እጅ በሰጠው ቡድን ስር…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸዉን የዕዙ እና የሪፐፕሊካን ጥበቃ ሃይል የሻምበል እና የሻለቃ አመራሮች ያስመረቀ ሲሆን በምረቃ ስነ-ስርዓቱም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጦርነትን ለማሸነፍ የስነ-ልቦና ዝግጁነት ወሳኝ ነው ሲሉ የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ተናገሩ። ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ በሰሜን…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 14 ቀን 2017 ዓ.ም አብዛኛዉ የጉንፋን ህመም ያላቸዉ ሰዎች የህክምና ባለሙያ ማየት ሳያስፈልጋቸዉ በቤታቸዉ ሆነዉ እራሳቸዉን ማከም ይችላሉ፡፡ እንፋሎት መታጠን ፎጣ/ማንኛዉንም ነገር ጭንቅላትዎ ላይ በመሸፈን እየፈላ…
117ኛ ሀገር አቀፍ የመከላከያ ሰራዊት ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት 117ኛውን የሀገር መከላከያ ቀን በዓልን ባሳዩ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ…