ዜና

A1
አንድ ሆነን በአድዋ እንዳስመዘገበነው ድል በጋራ ሆነን የአክሲዮን ማህበራችንን ስኬት እናረጋግጥ፦    ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሃመድ
የአድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር ተቋም የስራ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ባካሄደበት በዛሬው ዕለት በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ሚንስቴር ሚኒስትር...
P
በሶማሊያ ሴክተር 3 የብሄራዊ ድጋፍ ሰጪ ቡድን አባላት የ18 ወራት ተልዕኳቸውን አጠናቀው ተመለሱ፡፡
በሶማሊያ ሴክተር ሦስት 5ኛ ዙር ብሄራዊ ድጋፍ ሰጪ ቡድን አባላት የተሰጣቸውን ሃገራዊና አህጉራዊ ተልዕኮ በማጠናቀቃቸው ሴክተሩ የሽኝት ስነ-ሥርዓት አድርጎላቸዋል፡፡ በዚህ...
MM
ሚኒስትሮች የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታልን የንፅህና አስተዳደር ስርዓት ለማሳደግ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ
የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ   በቢሸፍቱ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል በመገኘት የንፅህና አስተዳደር...
AL2
ሀገር ለታሪክ ያላቸውን የኃላፊነት ክብደት በተረዱ ወታደሮች ይገነባል         ጄኔራል አለምሸት ደግፌ 
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ በሀገረ መንግስት ምስረታ፣ በሀገራዊ ታሪካዊ እውነታዎች እንዲሁም በብሔራዊ ጥቅሞች እና ፍላጎቶች ላይ ለዩኒቨርሲቲው...
photo_2025-11-16_21-40-01
ዕዙ ማንኛውንም ተልዕኮ መፈፀም በሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል።     ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ
ዕዙ ከየትኛውም አቅጣጫ ሊሰነዘር የሚችል ጥቃትን መመከት በሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ...
photo_2025-11-16_21-33-52
ሠራዊታችን በባንዳነት በተሰለፈው ፅንፈኛ ቡድን ላይ እርምጃ በመውሰድ ሰላምን እያፀና ነው -  ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ
ሠራዊቱ የኢትዮዽያ ታሪካዊ ጠላቶች ተላላኪ በመሆን በባንዳነት በተሰለፈው ፅንፈኛ ቡድን ላይ ተከታትሎ እርምጃ በመውሰድ ሰላምን በዘላቂነት እያፀና መሆኑን የምስራቅ...
photo_2025-11-03_16-04-30
ሠራዊቱ ከየትኛውም አቅጣጫ ሊቃጣ የሚችል ማንኛውንም ጥቃት ለመከላከል ዝግጁ ነው።   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም‎‎የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሰሜን ዕዝ ዝክረ ሰማዕታትን...
AS
ሠራዊቱ በከፈለው መስዋዕትነት የቀጠናው ሠላም ተረጋግጧል።    ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻደሊ ሀሰን
የቤኒ ሻንጉል ጉምዝ ህዝቦች ክልል አሁናዊ የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ ከምዕራብ ዕዝ ኮማንድና ከፍተኛ መኮንኖች እንዲሁም ከክልሉ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በዚህ...
B
ኢትዮጵያ ፈተናዎችን ሁሉ በጀግኖች ልጆቿ መስዋዕትነት አሸንፋ ፀንታ ትቀጥላለች።  ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ
ኢትዮጵያ በአሻጥረኞች የሚገጥሟትን ፈተናዎች ሁሉ በጀግኖች ልጆቿ መስዋዕትነት አሸንፋ ፀንታ ትቀጥላለች ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ...
16
ሰላም ፣ ልማትና የባህር በር ባለቤትነታችንን እናረጋግጣለን!!    ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 
በኢትዮጵያ ባህር ሀይል ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት  በተከበረው 118ኛ የመከላከያ ሠራዊቱ ቀን በዓል ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ...
1 2 3 4 5 13

ማስታወቂያ