ዜና

photo_2026-10-25_08-24-55
የኢትዮጵያ ሠራዊት አይበገሬነቱን በተግባር የሚሳይ አስተማማኝ የድል ሠራዊት ነው። ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ
የማዕከላዊ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ ዕዙ የጥፋት ሃይሎችን ተከታትሎ የመደምሰስ ስምሪት በወሰደበት ቀጠና ላይ ተገኝተው የጋሻ ኮር ሬጅመንቶች በተሰማሩበት...
photo_2026-10-26_04-32-04
በዘመናዊ ጦር ሠራዊት ግንባታ ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን አኩሪ ታሪክ ያላት ሀገር ናት። ጀነራል ይመር መኮንን
“የድል ሠራዊት”በሚል መሪ ቃል 119ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቀን በሁርሶ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።...
photo_2026-10-25_09-47-44 (2)
119ኛው የኢትዮጵያ ሠራዊት ቀን በሶማሊያ ሴክተር ሦስትና በጦላይ ማሰልጠኛ ተከበረ።
119ኛው የኢትዮጵያ ሠራዊት ቀን የድል ሠራዊት” በሚል መሪ ቃል በሶማሊያ በሚገኘው ሴክተር ሦስትና በጦላይ ከፍተኛ ባለማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት...
photo_2026-10-19_07-48-18
የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ቀጠናዊ ፀጥታና ደህንነትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አላቸው።
በ1943 ዓ.ም በኮሪያ ልሳነ ምድር የሰላም ማስከበር ተልዕኮን የጀመረችው ሃገራችን ኢትዮጵያ በአህጉራዊና ዓለም-አቀፋዊ የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ላይ በንቃት...
photo_2026-10-19_05-25-42
የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የመከላከያ አቅምን ማጠናከር ያስፈልጋል - አቶ ጌታቸው ረዳ
የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የውስጥ አንድነት እና የመከላከያ አቅምን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር...
photo_2026-10-19_03-44-25
ኢትዮጵያ በወታደራዊ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ እውነታን ለዓለም በማስገንዘብ የላቀ ስኬት አስመዝግባለች፦     ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ
ኢትዮጵያ በወታደራዊ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ እውነታን ለዓለም በማስገንዘብ ረገድ የላቀ ስኬት ማስመዝገቧን የመከላከያ ሚኒስቴር የዓለምአቀፍ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር...
photo_2026-10-16_07-10-29
የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ መሃመድ ኢድሪስ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ክቡር አቶ መሐመድ ኢድሪስና ሚኒስትር ዴኤታዋ ወይዘሮ ሎሚ በዶ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተቋማዊ ሪፎርም፣ በትምህርትና ሥልጠና፣...
photo_2026-10-16_06-58-03
በአለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ተልዕኮ ለሚሰማሩ መኮንኖች ስልጠና ተሰጠ።
በመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል የአለም አቀፍ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና በፈረንሳይ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ በጋራ ባዘጋጁት በአለም አቀፍ የተባበሩት መንግስታት...
photo_2026-10-16_06-31-08
የናይጄሪያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ልዑክ በኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አደረጉ።
የናይጄሪያ የጦር ኃይሎች አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ተወካይ በኤር ቫይስ ማርሻል አልፍሬድ ኦልጉባንጋ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት...
photo_2026-10-14_03-46-06
ፋታ ሲገኝ  .........
የሠራዊታችንን ህዝባዊነት በቀላሉ መግለፅ በእጅጉ ይከብዳል። ምክንያቱም የምናወራው በግጭት መሐል በሚገኝ ፋታ እንኳን ሳይቀር የጉልበት፣ የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ...
1 … 3 4 5 6 7 … 19

ማስታወቂያ