ዜና

photo_2025-09-22_09-22-12
ተመራቂ መኮንኖች ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም  ዝግጁ መሆናቸው ተረጋግጧል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በሁሉም ዘርፍ ራሷን ለመቻል እያደረገች ያለችውን ተስፋ ሰጪ የልማት እንቅስቃሴዎች እኛ የሰራዊት አባላትና አመራሮች በእጅጉ የምንኮራባቸው...
5906885973097171210_120
ዓላማችን የዘመኑ አርበኛ ሆነን እዚህ የደረሰችውን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ነው።  ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
ዓላማችን የዘመኑ አርበኛ ሆነን እዚህ የደረሰችውን ኢትዮጵያን ማስቀጠል ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ፊልድ...
photo_2025-09-11_07-38-26
ኢትዮጵያ በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ ያላት ሃገር ናት። ብርጋዲየር ጄኔራል ረዛቅ አህመድ።
በደቡብ ሱዳን የሴክተር ኢስት አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ራዛቅ አህመድ የ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በደቡብ ሱዳን ቦር ከሚገኘው የ20ኛ ሞተራይዝድ ሰላም...
photo_2025-09-04_23-13-58
ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነውዶክተር ዐቢይ አህመድ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ...
photo_2025-09-06_00-36-23
ለዘመናት የሀገራችን ክብርና ሉዓላዊነት ልናስከብር የቻልነው ባለን የማይናወጥ ጽናት ነው።     ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሃመድ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
በአድዋ ድል መታሰቢያ በፀጥታና ደህንነት ተቋማት የተዘጋጀ ጷጉሜን 01 የጽናት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ መክፈቻ ለይ በመገኘት...
photo_2025-09-06_05-56-56
የሀገራችን ሰላም እና ልማት የተረጋገጠው በፀጥታ ኃይሎቻችን ፅናት እና መስዋዕትነት ነው አቶ አወል አርባ
የሰሜን ምስራቅ ዕዝ የሠራዊት አባላት የፅናት ቀንን “ፅኑ መሰረት ብርቱ ሀገር  ” በሚል መሪ ቃል ከሰመራ ከተማ ነዋሪዎች ፣ ከክልል...
IMG_20250824_173306_302
እኛ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እያለን ኢትዮጵያን መበተን አይታሠብም፦
ጄኔራል አበባው ታደሠ በምዕራብ ዕዝ ቴዎድሮስ ኮር 4ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ለመታደም ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የገቡት የጦር ኃይሎች ምክትል...
539316543_1081414190847334_772091449204759111_n
ቴዎድሮስ ኮር በወርቃማ ቀለም የተፃፈ የዘለዓለማዊ ታሪክ ባለቤት ነው"
ሌተናል ጄኔራል መሠለ መሠረት የምዕራብ ዕዝ ቴዎድሮስ ኮር ሁሌም የተሠጡትን ተልዕኮዎች በአንፀባራቂ ድል የሚፈፅምና በወርቃማ ቀለም የተፃፈ ዘለዓለማዊ ታሪክ...
photo_2025-08-20_13-30-02
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲቲሳምቪኤም (CTSAMVM) ተወካዮች ጋር ተወያዩ።
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲቲሳምቪኤም (CTSAMVM) ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። የሲቲሳምቪኤም ተወካይ ልዑካን...
photo_2025-08-21_03-54-03
ለጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መረጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ድጋፍ ተደረገ።
የመከላከያ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት  በየደረጃው የሚገኙ የተቋሙን ክፍሎች በማስተባበር በበጀት ዓመቱ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል።...
1 4 5 6 7 8 13

ማስታወቂያ