የ21ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ወትሮ  ዝግጅነት ውጤታማ መሆኑ ተረጋገጠ።ሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ።

የዩናሚስ ኢንስፔክሽን ቡድን መሪ ኮሎኔል ካርሎስ ማርኮ ግዳጅ ፈፃሚ አካል ትእዛዝ መቀበል እና መተግበር  እንዴት እንደሚችል ፣ በተግባር የተልእኮ አፈፃፁም የሚፈተሽበት እና በግዳጅ ወቅት እንቅፋት ቢያጋጥም ሠላም አስከባሪ ሠራዊቱ በድርጅቱ መርህ መሠረት እንዴት መፍትሄ ማምጣት እንደሚችል በተግባር ሲያረጋግጡ ተመልክተናል ብለዋል።

ቡድን መሪው በዌስተርን ኢኳቶሪያ ያምቢዮ የተደረገ የወትሮ ዝግጅነት ማረጋገጫ የመረጃ እና ዘመቻ ቅኝት አሰራር  ፣ የቋሚ እና ግዜያዊ የካምፕ ምስረታ ፣ የታገተ ሀይል ስለ ማስለቀቅ እና የአድማ ብተና የመሳስሉ  ተግባራት ውጤታማ እንደነበሩ አሰረድተዋል።

የ21ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ዘመቻ ሀላፊ ሻለቃ በዝየ ንጉሴ ለፍተሻው እና ቁጥጥሩ ተገቢውን ትኩረት በመስጠት ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ሁሉም መገልገያ መሣሪያዎች በሚገባ መዘጋጀታቸውን ገላፀዋል። በዚህም  በፍተሻው የገጠሙ ጥቃቅን ጉድለቶችን በማረም በቀጣይ ውጤቱን ለማስቀጠል እንደሚሠሩ ተናግረዋል።

የሻለቃው ወትሮ ዝግጅነቱ በማረጋገጥ ሂደት በጥሩ ቁመና ላይ ይገኛል ሲሉ ተናግረዋል ። በጥሩ ሁኔታ ውጤቱ እንዲጠናቀቅ የሚመለከተ ሁሉ የሻለቃዋ አባላት ከፍተኛ ርብርብ ማዳረጋቸውንም ገልፀዋል።

ዘጋቢ ፍፁም ተካ
ፎቶ ግራፍ ግርማቸው አብረሀ

ወቅታዊ አጀንዳ

photo_2025-10-08_21-49-49
ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።
photo_2025-10-08_16-00-00
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሠራዊቱን ዝግጁነት ለማረጋገጥ ሚናው ከፍተኛ ነው።   አቶ ጌታቸው ኃይለማርያም
photo_2025-10-08_21-36-23
የኢትዮጵያን ክብርና ሉዓላዊነት በላቀ ብቃትና ዝግጁነት የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል -   ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
photo_2025-10-06_09-06-37
ለምስራቅ ጉጂ ዞን ሠላም አሥተዋፅኦ ላበረከተው ኮር ዞኑ ምስጋና አቀረበ።
photo_2025-09-23_22-13-45
የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የሠራዊቱን አቅም እየገነባ ይገኛል።     ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
photo_2025-09-23_17-24-05
ሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።

ማህበራዊ ሚዲያ