የጦር ኃይሎች ከምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ‎ለዋሽንግተን የጤና ማዕከል ምስጋና አቀረበ።

‎

‎የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አዛዥ ተወካይ ብርጋዲየር ጄኔራል ዶክተር ገነት ይማም ዋሽንግተን የጤና ማዕከል ለቀዶ ጥገና አገልግሎት የሚውል ዘመናዊ የሕክምና ቁሳቁስ ማበርከቱንና የሙያተኞች እገዛ ማድረጉን ተከትሎ ምስጋና አቅርበዋል።

‎
‎የዋሽንግተን ጤና ማዕከል ባለቤት ዶክተር ማርቆስ ፈለቀ የጤና ማዕከሉ ሕክምና ለጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያደረገው  ዘመናዊ የቀዶ ጥገና ቁሳቀስና የሙያተኞች እገዛ የሆስፒታሉን አቅም እንደሚያሳድግ ገልፀው የሁለቱ ሆስፒታሎች ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።

‎
‎የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አዛዠ ፅህፈት ቤት ሀለፊ ኮሎኔል አንዳልካቸው አንዳርጌ ቀደም ካሉ ጊዝያት ጀምሮ ዋሽንግተን የጤና ተቋም ተደጋጋሚ የሙያተኞች እገዛ እና የቀዶ ጥገና ህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን ገልፀው በቀጣይም የእውቀት ሽግግር ለማድረግ የሚያስችል ሥራ በጋራ ለማከናወን መግባባታቸውን ገልፀዋል።

ወቅታዊ አጀንዳ

do
ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በሁርሶ የወሰዱት ሥልጠና የአመራርነት ብቃትን እንደሚያሳድግ ገለፁ።
photo_2026-11-06_03-25-50
የኒጀር ወታደራዊ ኤክስፐርቶች የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚየምን ጎበኙ።
y
የፖለቲካ አመራሮች የወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ ስልጠና መውሰዳቸው የአመራር ብቃትን ያጎለብታል።       ጄኔራል ይመር መኮነን
f
ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ታሪካዊ ግንኙነታቸውንና ወታደራዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
ko
ኢትዮጵያ ለኮሪያ የከፈለችው መስዋዕትነት በኮሪያ ህዝብ ዘንድ ሁሌም ሲታወስ ይኖራል፦   ሜጀር ጄኔራል ሊ ው ሄዎን
b1
6ኛ ዓመት ሰሜን ዕዝ መታሰቢያ በኢትዮጵያ ባህር ኃይል ታስቧል።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።