መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

በ3ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ የ12:00 ሰአት ጨዋታ መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሶስት ለአንድ  በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል።

መቻል ባለድል የሆነበትን ሶስቱን  ጎሎች አጥቂው መሐመድ አበራ ሁለት አለምብርሃን ይግዛው ቀሪውን አንድ ጎል  ከመረብ አሳርፈዋል።

መቻል ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰባት እና ሶስት ተጨማሪ ጎል በመያዝ  ፕሪምየርሊጉን መምራት ጀምሯል።

ውድድሩን በሀዋሳ እያደረገ የሚገኘው መቻል ካደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች ሁለቱን አሸንፎ በአንዱ አቻ በመወጣት ጥሩ ጅማሮ ላይ ይገኛል።

ቀጣይ በአራተኛ ሳምንት መቻል ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጨዋታውን ያደርጋል ። ዘገባው ገረመው ጨሬ ነው

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
http://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  ቴሌግራም 
http://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
http://www.facebook.com/fdredefense.official

ወቅታዊ አጀንዳ

j
ኢትዮጵያ በየዘመኑ በታሪካዊ ጠላቶች እና በውስጥ ባንዳዎች ብትፈተንም፤ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት ፍላጎታቸውን እያከሸፈው ይገኛል።    ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
m
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የ71ኛ መተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል። 
af
የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን አቅም የሀገራትን ዕድገትና ተፅዕኖ የሚወስን መሠረታዊ ኃይል ነው።       ዶክተር አለሙ ስሜ
m
የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር የህልውና ጉዳይ እየሆነ በመምጣቱ በዘርፉ የሀገራችንን አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው።    ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
hu
የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት መሰረታዊ ወታደሮችን አሰመረቀ።
shu
ውትድርና ጀግንነትን እና ስብዕናን ተላብሶ ሠው ሰራሽና የተፈጥሮ መሠናክሎች ሳይበገሩት በፅናት መቆምን ይጠይቃል፦       ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።