ለዘመናት የሀገራችን ክብርና ሉዓላዊነት ልናስከብር የቻልነው ባለን የማይናወጥ ጽናት ነው። ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሃመድ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
በአድዋ ድል መታሰቢያ በፀጥታና ደህንነት ተቋማት የተዘጋጀ ጷጉሜን 01 የጽናት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ መክፈቻ ለይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስትርና የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሀመድ…