“ድል ቁርሱ” የተሰኘው በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የወታደራዊ ሕይወት ጉዞ የሚያንፀባርቀው መጽሐፍ ተመረቀ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ፣ ልምድ፣ አመራር እና ጀግንነት ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ፣ ልምድ፣ አመራር እና ጀግንነት ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ትልቅ ክብር ሰጥታኛለች፥ ለሀገሬ የምሰስተው ነገር የለም ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ…
በደቡብ ሱዳን ደቡባዊ ሴክተር ተሰማርቶ የሚገኘው የ22ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የተሰጠውን ተልዕኮ በላቀ ብቃት በመወጣት ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ሠራዊት በማንኛውም ዓይነት ተግዳሮትና ፈታኝ ሁኔታ ሳይረታ የሚሰጠውን ተልዕኮ…
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽንና ዓለም አቀፉ የሪፖርታጅ ፕሮፐርቲ ጋር በጋራ ለመስራትና በዘላቂ ጥቅም ላይ ያተኮረ የልማት ሥራ ለማከናወን የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ስምምነት ተፈራረሙ። በስምምነቱ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመከላከያ ፋይናንስ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ…
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ስር እየተካሄዱ ያሉ የአዳማ ጋርመንትና ኢንዱስትሪ፣ የጋሻ የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክት እና የመከላከያ ባጅና ሜዳሊያ ማምረቻ…
ኢትዮጵያ በየዘመኑ በታሪካዊ ጠላቶች እና በውስጥ ባንዳዎች ብትፈተንም፤ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት የእነኝህን ኃይሎች ፍላጎት እያከሸፈው ይገኛል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። በኢትዮጵያ ወታደራዊ…
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ በወታደራዊ ሳይንስ፣ በስነ-ምግባር፣ በትጋት እና በሃገር ፍቅር ጥግ ያሰለጠናቸውን የ71ኛ መተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖች በዛሬው ዕለት በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል። የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ጌታቸው ሃብታሙ፤…
የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ (AFRICOM) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ጋር በመተባበር ለቀናት ሲያካሂድ የቆየው የአፍሪካ የሎጂስቲክስና የኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየም በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። በሲምፖዚየሙ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ…
"የኤሌክትሮማግኔቲክ ስፔክትረም ልዕልና ለሀገር ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያው ሀገራዊ የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር ወርክሾፕ ተካሂዷል። በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፣በዘመናዊ ውጊያ…
በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል ኃላፊ ሜጀር ጀኔራል አዳምነህ መንግስቴ ታሪካዊ ጠላቶቻችን አሁንም የሀገራችንን ሠላም በመነሳት ልማት እና ዕድገታችን ለማደናቀፍ ቢጥሩም በህዝቡ እና በሠራዊቱ ጥንካሬ ህልማቸው…