ኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት የሚያጠናክር ውጤታማ ስራዎችን ሠርተዋል።

ኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት የሚያጠናክር ውጤታማ ስራዎችን ሠርተዋል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የበጀት ዓመቱን የስራ አፈፃፀም ውይይት አድርጓል።…

Continue Readingኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት የሚያጠናክር ውጤታማ ስራዎችን ሠርተዋል።

ተቋሙን የሚመጥን ሎጀስቲክሳዊ ስራ ከምንጊዜውም በላይ እየተሠራ ነው፡፡ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤል

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀምን ለአራት ቀናት ተመልክቷል። የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ  ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤል የዘንድሮው…

Continue Readingተቋሙን የሚመጥን ሎጀስቲክሳዊ ስራ ከምንጊዜውም በላይ እየተሠራ ነው፡፡ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤል

ቆራጥና ግዳጁን በጀግነት የሚፈፅም መሪና ሠራዊት ማፍራት ተችሏል።     ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ደቡብ ዕዝ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና አሽባሪውን የሸኔ ቡድን በመደምሰስ ማህበረሰቡ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርግ ማስቻሉን የዕዙ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ ገልፀዋል። የዕዙ…

Continue Readingቆራጥና ግዳጁን በጀግነት የሚፈፅም መሪና ሠራዊት ማፍራት ተችሏል።     ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የሚጠበቅበትን ተልዕኮ በውጤት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራለ ሹማ አብደታ በከፍሉ አጠቃላይ የግዳጅ አፈፃፀም ብቃትና ውጤት ላይ በመወያየት የነበሩትን ድክመቶች በማስወገድ ጥንካሬዎችን አጎልብቶ ለላቀ…

Continue Readingየልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የሚጠበቅበትን ተልዕኮ በውጤት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ።

የአመራሩን አቅም በሥልጠና በማሳደግ ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ተችሏል፡፡     ሌተናል ጀኔራል አለምሸት ደግፌ 

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራር ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል አለምሸት ደግፌ በደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኝተው በስልጠና ላይ ለሚገኙ የሻለቃ…

Continue Readingየአመራሩን አቅም በሥልጠና በማሳደግ ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ተችሏል፡፡     ሌተናል ጀኔራል አለምሸት ደግፌ 

ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በብቃት መቀልበስ የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል።   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሠራዊቱን ፕሮፌሽናል በማድረግና በማዘመን በቀጣይ ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በአስተማማኝ ሁኔታ መቀልበስ የሚችል አቅም ያለው ሠራዊት መገንባቱን…

Continue Readingሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በብቃት መቀልበስ የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል።   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 

ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ፣ ምስራቅ ዕዝ ጠላትን ያሽመደመደ ታላላቅ ድሎችን ያሥመዘገበ መሆኑን ገለፁ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የምስራቅ ዕዝ በብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን አመራሮች በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተው በስልጠናው ብልጫ ላመጡ ክፍሎችና…

Continue Readingሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ፣ ምስራቅ ዕዝ ጠላትን ያሽመደመደ ታላላቅ ድሎችን ያሥመዘገበ መሆኑን ገለፁ።

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ብቁ ስልታዊ አመራሮችን የማፍራት ተልዕኮውን አጠናክሮ ቀጥሏል።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጁ ያሰለጠናቸውን የ15ኛ ዙር የመደበኛ ኮርስ ከፍተኛ መኮንኖችን በድምቀት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና…

Continue Readingየመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ብቁ ስልታዊ አመራሮችን የማፍራት ተልዕኮውን አጠናክሮ ቀጥሏል።

አየር ኃይል ሴት ወታደር አብራሪዎችን ለማብቃት ያከናወነው ተግባር ውጤታማ ነው

  ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የL 39 አውሮፕላን በረራ ስልጠናን አጠናቀው ወደ ቀጣዩ የተዋጊ…

Continue Readingአየር ኃይል ሴት ወታደር አብራሪዎችን ለማብቃት ያከናወነው ተግባር ውጤታማ ነው

ሠራዊቱ የታጠቀውን የዘመኑን ቴክኖሎጂ በወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች በጥናትና ምርምር ማሳደግ ይገባል

‎     ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ‎ ‎የኢፌዴሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ በ3ኛ ዙር መደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በዲፕሎማና በማስተርስ ዲግሪ…

Continue Readingሠራዊቱ የታጠቀውን የዘመኑን ቴክኖሎጂ በወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች በጥናትና ምርምር ማሳደግ ይገባል