የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሠጡት ማብራሪያ እና በምዕራብ ዕዝ ኮር ምሥረታ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፦

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም 👉  በየትኛውም ሁኔታ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል፤ 👉  መከላከያ ሠራዊቱ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ ነው፤ 👉 …

Continue Readingየኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሠጡት ማብራሪያ እና በምዕራብ ዕዝ ኮር ምሥረታ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፦

ሠራዊቱ አስተማማኝ የሀገር ደጀንነቱን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል   ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም ሠራዊቱ አስተማማኝ የሀገር ደጀንነቱን በተግባር እያረጋገጠ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የህዳሴ ኮር 3ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን "…

Continue Readingሠራዊቱ አስተማማኝ የሀገር ደጀንነቱን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል   ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን

የመከላከያ ሠራዊት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያዊያን ብሔራዊ ሃብት የሆነውን ታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ እንደሚገኝ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ…

Continue Readingየመከላከያ ሠራዊት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ደህንነት እያረጋገጥን ለግንባታውም አስተዋጽኦ እያደረግን ነው

የሠራዊት አባላት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ደህንነትን እያረጋገጥንና ለግንባታው በተለያየ መልኩ አስተዋጽኦ እያደረገን ነው ሲሉ በቀጠናው የሚገኙ የምዕራብ ዕዝ ሕዳሴ ኮር የሠራዊት…

Continue Readingየታላቁ ሕዳሴ ግድብ ደህንነት እያረጋገጥን ለግንባታውም አስተዋጽኦ እያደረግን ነው

በየትኛውም ሁኔታ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል-

   ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 04 ቀን 2017 ዓ.ም በየብስም ሆነ በባሕር የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ…

Continue Readingበየትኛውም ሁኔታ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል-

ዋና ዳይሬክቶሬቱ ሠራዊቱንና ቤተሠቡን በፍትሃዊነት እያገለገለ ነው።   ሜጄር ጄኔራል አብዱ ከድር

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 03 ቀን 2017 ዓ.ም በጠቅላይ መምሪያው የጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት በተሠጠው ዝርዝር ሃላፊነቶች መሠረት ሠራዊቱንና ቤተሠቡን በፍትሃዊነት እያገለገለ እንደሚገኝ የዋና ዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል አብዱ ከድር…

Continue Readingዋና ዳይሬክቶሬቱ ሠራዊቱንና ቤተሠቡን በፍትሃዊነት እያገለገለ ነው።   ሜጄር ጄኔራል አብዱ ከድር

ውጊያን የሚያነብ እየሰለጠነ የሚዋጋ እየተዋጋ የሚያሰልጥን ታክቲካል አመራር እንገነባለን።

ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የማዕከላዊ ዕዝ ጊቤ ኮር የማሰልጠን ተግባሩን አጠናክሮ በማስቀጠል ብቃት ያላቸው ተተኪ የበታች ሹም አመራሮች በኮሩ ጊዜያዊ ማሰልጠኛ በማሰልጠን…

Continue Readingውጊያን የሚያነብ እየሰለጠነ የሚዋጋ እየተዋጋ የሚያሰልጥን ታክቲካል አመራር እንገነባለን።

ለምረቃ የበቁ የመሠረታዊ ኮማንዶ ሰልጣኝ አባላቱ የቁርጠኝነት ማሳያ ስለመሆናቸው ተገለፀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የልዩ ዘመቻዎች ማሰልጠኛ ማዕከል መሠረታዊ ኮማንዶዎችን አሰልጥኖ ለ43 ጊዜ አስመርቋል። ካራማራ የሚል ስያሜ የተሰጣቸው የመሠረታዊ ኮማንዶ ሰልጣኝ አባላቱ የተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶችን በማሳየት…

Continue Readingለምረቃ የበቁ የመሠረታዊ ኮማንዶ ሰልጣኝ አባላቱ የቁርጠኝነት ማሳያ ስለመሆናቸው ተገለፀ።

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በአጭር ኮርስ ያሰለጠናቸውን የክፍለ ጦር አመራሮች አስመረቀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በምረቃው ላይ የሥልጠናውን ሪፖርት ያቀረቡት የኮሌጁ አዛዥ ብርጋዲየር ጀነራል ሙሉጌታ አምባቸው ፣  የተቋሙን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ በልዩ ሁኔታ የሰለጠኑት የክፍለ…

Continue Readingየመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በአጭር ኮርስ ያሰለጠናቸውን የክፍለ ጦር አመራሮች አስመረቀ።

የሀገራችንን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሰራዊቱንና የአመራሩን ብቃት የማሳደግ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ።

ሌተናል ጀነራል ይመር መኮንን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በአጭር ኮርስ ያሰለጠናቸውን የክፍለ ጦር አመራሮችን አስመረቋል። በምረቃው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ትምህርትና…

Continue Readingየሀገራችንን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የሰራዊቱንና የአመራሩን ብቃት የማሳደግ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ።