ጠቅላላ ዕውቀት

17
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ሞዴል የሆነ ዩኒቨርሲቲ ነው   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የወታደራዊ ቴክኖሎጅ አቅምን በማሳደግ ረገድ ጠንካራ የምርምርና የልማት...
16
የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኙ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 17 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል...
142
ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና በፀጥታ ጉዳይ በጋራ የመስራት ልምዳቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ።
   ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር...
13
ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሰላምና ደህንነት የምትወጣውን በጎ ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም በአፍሪኮም ዕዝ አዛዥ ጀነራል ሚካሄል ላንግሌይ የተመራ ልዑክ ከጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ...
8
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ደህንነት እያረጋገጥን ለግንባታውም አስተዋጽኦ እያደረግን ነው
የሠራዊት አባላት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ደህንነትን እያረጋገጥንና ለግንባታው በተለያየ መልኩ...
6
ዋና ዳይሬክቶሬቱ ሠራዊቱንና ቤተሠቡን በፍትሃዊነት እያገለገለ ነው።   ሜጄር ጄኔራል አብዱ ከድር
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 03 ቀን 2017 ዓ.ም በጠቅላይ መምሪያው የጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት በተሠጠው ዝርዝር ሃላፊነቶች መሠረት ሠራዊቱንና...
IMG_20250604_180747_197-1024x577
ጠንካራና ለቆመለት ዓላማ ፅኑ የሆነ፣ ግዳጁን በድል የሚወጣ ሠራዊት ተፈጥሯል።
ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ምስራቅ ዕዝ በገርባሳ ማሰልጠኛ ማዕከል ከሁሉም ኮሮችና ስታፍ ልዩ...
IMG_20250604_180746_880-1024x692
በክልሉ የተገኘው ሠላም የሠራዊታችን ክቡር መስዋዕትነት ውጤት ነው።
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በአማራ ክልል የተገኘው ሠላም የሠራዊታችን ክቡር መስዋዕትነት ውጤት...
IMG_20250604_174524_567-1024x478
ሴት የሠራዊት አባላት በአመራር ሰጪነታቸው ብቁ መሆን እንዳለባቸው ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በደቡብ ዕዝ አዘጋጅነት ከዕዝ ስታፍ፣ ከኮር እንዲሁም፣ ከክፍለጦር ለተውጣጡ ሴት የሠራዊት አባላት...
IMG_20250605_104452_363-1024x767
ራሱን የነዘመነ ቡድን ብሎ የሚጠራው ፅንፈኛ ለሰሜን ሜጫ አስተዳደር እጅ ሰጠ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም መንግስት ያስተላለፈውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን የሰጡት 12 በሰሜን ጎጃም ...
1 3 4 5 6