የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የመከላከያ አቅምን ማጠናከር ያስፈልጋል – አቶ ጌታቸው ረዳ

የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የውስጥ አንድነት እና የመከላከያ አቅምን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ።

አማካሪ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ እና በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት “ኅብረት ወይስ ክህደት? ፀረ ኢትዮጵያ ጥምረት ከየት ወዴት” በሚል ርዕስ በብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ በተዘጋጀ የፖሊሲ ውይይት መድረክ ላይ ነው።

አቶ ጌታቸው ረዳ በንግግራቸው የኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካዊ አቀማመጥ እና ያላት የተፈጥሮ ፀጋ ለብዙ ፈተና የሚዳርጋት መሆኑን አብራርተዋል።

አክለውም የሀገራችን ጂኦፖለቲካዊ አቀማመጥ እና የውኃ ሀብት በታሪካዊ ጠላቶች ዓይን ውስጥ እንድትገባ ያደረጋት ሲሆን፣ እነዚህ አካላት የሚፈልጉትን ዓላማ ለማስፈፀም የውስጥ ድክመቶችን እንደሚጠቀሙ ጠቁመዋል።

በተለይም እንደ ግብፅ፣ ሱዳን እና ኤርትራ ያሉ አካላት ዓላማቸውን ለማስፈፀም ሕገ-ወጡን ህወሐት እንደሚጠቀሙና በሀገር ውስጥ ለሚፈጠር ግጭት ለህወሐት የጦር መሳሪያ እንደሚያቀርቡ ገልፀዋል።

በተጨማሪም በኢትዮጵያ “ፀረ መንግሥት” እና “ፀረ ህልውና”ን በመለየት ረገድ ችግር እንዳለ ያመላከቱት አማካሪ ሚኒስትሩ፣ በየዘመኑ ለሚገጥሙ ፈተናዎች የውስጥ ባንዳዎች የሀገርን ህልውና አደጋ ውስጥ በሚከት ሁኔታ ላይ እንደሚሰሩ አስረድተዋል።

ስለሆነም ኢትዮጵያ የሚገጥሟትን ፈተናዎች በድል ለመሻገር የውስጥ አንድነትን ማጠናከር እና የመከላከያ አቅምን ማሳደግ ወሳኝ እንደሆነ አስገንዝበዋል።

ወቅታዊ አጀንዳ

photo_2026-10-19_07-48-18
የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ቀጠናዊ ፀጥታና ደህንነትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አላቸው።
photo_2026-10-19_05-25-42
የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የመከላከያ አቅምን ማጠናከር ያስፈልጋል - አቶ ጌታቸው ረዳ
photo_2026-10-19_03-44-25
ኢትዮጵያ በወታደራዊ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ እውነታን ለዓለም በማስገንዘብ የላቀ ስኬት አስመዝግባለች፦     ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ
photo_2026-10-16_07-10-29
የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ መሃመድ ኢድሪስ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ
photo_2026-10-16_06-58-03
በአለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ተልዕኮ ለሚሰማሩ መኮንኖች ስልጠና ተሰጠ።
photo_2026-10-16_06-31-08
የናይጄሪያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ልዑክ በኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አደረጉ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።