የመከላከያ ሚኒስትሩ ለሠራዊቱ ክብርና አድናቆት ላሳየው ምክር ቤት ምስጋና አቀረቡ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ክቡር አቶ መሀመድ እድሪስ፣ ዛሬ በተካሄደው የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ላይ ምክር ቤቱ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት በመቆም ላሳየው ክብርና አድናቆት በመላው ሠራዊቱ ስም ምስጋና አቅርበዋል።

ሚኒስትሩ በግል የፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት የአርቆ አሳቢነት ጥበብ መሆኑን ጠቅሰው፣ የሕዝብ እንደራሴዎች ያሳዩት ይህ አጋርነትና ዕውቅና የሀገርን ሉዓላዊነት፣ ሰላም፣ ዳር ድንበርና ህልውና ለማስጠበቅ ውድ ሕይወቱን እየሰጠ ለሚገኘው ሠራዊት ትልቅ የሞራል ስንቅና ብርታት እንደሚሆን አመልክተዋል።

ማስታወቂያ

No Posts Found

ወቅታዊ አጀንዳ

tem abb
ጠንካራና ዘመናዊ የመከላከያ ሠራዊት መገንባት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ለቀጣናዊ ሰላም ወሳኝ ነው።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
memin
የመከላከያ ሚኒስትሩ ለሠራዊቱ ክብርና አድናቆት ላሳየው ምክር ቤት ምስጋና አቀረቡ
mjab
የመከላከያ ኢንተርፕረነርሺፕ አና ኢኖቬሽን ማዕከል  በስራ ፈጠራና ክህሎት ሙያተኞችን አስመረቀ።
jen
'' ከስውር ትስስር የፀዳ የሎጂስቲክስ ሥርዓት ለሠራዊታችን ሁለንተናዊ ዝግጁነትና ድል ዋስትና ነው'':: ሌተናል ጄኔራል አብዱራህማን እስማኤል
et we
የሙያ ብቃትንና ዲጂታል አቅምን ማሳደግ ለተቀላጠፈ ተቋማዊ አገልግሎት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ።
ym11
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስከብር ዘመናዊ ሠራዊት መገንባቱ ተገለፀ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።