የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስከብር ዘመናዊ ሠራዊት መገንባቱ ተገለፀ።

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስከብርና ማንኛውንም ግዳጅ መቋቋም የሚችል ዘመናዊ ሠራዊት እየተገነባ መሆኑን የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ጀኔራል ይመር መኮነን ገልፀዋል፡፡ 

ጀኔራል ይመር ይህን የገለፁት በአዋሽ ሰባት የመከላከያ መለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ በክብር እንግድነት ተገኝተው ከመለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ፣ ከውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት እና ከወታደራዊ አሽከርካሪ ትምህርት ቤቶች አመራሮች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ባደረጉት ውይይት ነው፡በውይይቱ የ3ቱም ትምህርት ቤቶች የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል፡፡

ኢትዮጵያ የረዥም ጊዜ ታሪክና ቀደምት ስልጣኔ ያላት ሀገር ብትሆንም በጊዜ ሂደት በተፈጠሩ ባንዳዎች ሴራ የባህር በሯን ጨምሮ ወሳኝ የሆኑ የብሔራዊ ጥቅሞቿን እያጣች መምጣቷን አንስተዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት መከላከያ ሠራዊቱ ባለው ኃይል በትራንስፖርት በዘመናዊ ትጥቅና በቴክኖሎጂ የተሟላ አቅም መገንባቱን የገለፁት ጄኔራል ይመር በአየር ኃይል የተፈጠረውን አቅም በማሳያነት አንስተዋል፡፡

ጀኔራል ይመር መኮነን በቀጣይ ሊሰሩ የሚገቡ የትኩረት አቅጣጫዎችንም አሥቀምጠዋል።

ወቅታዊ አጀንዳ

ym11
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚያስከብር ዘመናዊ ሠራዊት መገንባቱ ተገለፀ።
photo_2026-11-23_08-56-00
የፈንጂ አደጋ ግንዛቤ ማስጨበጫ የአሰልጣኞች ሥልጠና በኢንስቲትዩት ማሰልጠኛ ተጀመረ፦
photo_2026-11-23_05-29-28
በእውቀት የሚመራ፣ ዘመናዊ መሣሪያዎችን የታጠቀና ቴክኖሎጂን የሚጠቀም የሜካናይዝድ ኃይል ተገንብቷል         ጄኔራል ይመር መኮነን
ymer
የሠራዊቱን የሎጂስቲክስ አቅም ለማሳደግ የትምህርት ሥርዓቱን ከቴክኖሎጂ ጋር ማስተሳሰር ይገባል፦     ጀኔራል ይመር መኮነን
tso
ኢንስቲትዩቱ ለሁለት ሳምንታት ሲሰጥ የቆየው የስርዓተ ፆታ ማማከር ስልጠና ተጠናቀቀ።
fen
የኢትዮጵያ ፈንጂ ማምከን ማዕከል በፈንጂ ማጽዳት እና ማምከን ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሄደ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።