በሶማሊያ ሰላም ማስከበር የሴክተር 3 መሃንዲስ ክፍል ግዳጁን በላቀ ብቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ።

የመሃንዲስ ክፍሉ የሠፈረበት አካባቢ ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በመሆኑ በየጊዜው ጎርፍ የመከላከል  ፈንጅዎችን የማፅዳትና ምሽጎችን የማጠናከር ስራን እየሰራ ይገኛል፡፡

የሴክተር ሶስት መሀንዲስ ክፍል ሃላፊ ሌተናል ኮሎኔል መስፍን አያሌው የመሀንዲስ ክፍሉ ከተሰጡት ሃላፊነቶች መካከል ሰራዊቱንና ለሰላም ማስከበር የተሰማራበትን የማህበረሰብ ክፍል ከሰው ሰራሽና ከተፈጥሮ አደጋ መጠበቅ በዋናነት የሚጠቀስ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

የመሀንዲስ አባላቱ በተጨማሪ በወሰዱት የተቀነባበረ ፈንጂ የማምከን ስልጠና መሰረት በተለያዩ የግዳጅ ቀጠናዎች በበርደሬ፣ ገብረሃሬ፣ ቀንሰሃደሬ በመዘዋወር ፈንጅ የማፅዳትና የአልሸባብን ሴራ የማክሸፍ ሥራ እያከናወኑ መሆናቸውን ገልፀዋል።

አልሸባብ በተለያዬ ጊዜ በስውር ክብደት ያላቸው የተቀነባበሩ ፈንጂዎችን አጥምዶ የነበረ ቢሆንም በአካባቢው ማህበረሰብ ጥቆማና ባልተቋረጠ የመሃንዲስ ክፍሉ ፍተሻ በሰውና በንብረት ላይ አደጋ ሳያደርስ ማምከን መቻሉን ሌተናል ኮሎኔል  መስፍን  አያሌው ተናግረዋል።

ዘጋቢ መዝገቡ ያረጋል
ፎቶ ግራፍ ሙላቱ በየነ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
https://dfmc.mod.gov.et/

https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

https://www.facebook.com/fdredefense.official

ወቅታዊ አጀንዳ

photo_2026-10-19_07-48-18
የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ቀጠናዊ ፀጥታና ደህንነትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አላቸው።
photo_2026-10-19_05-25-42
የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የመከላከያ አቅምን ማጠናከር ያስፈልጋል - አቶ ጌታቸው ረዳ
photo_2026-10-19_03-44-25
ኢትዮጵያ በወታደራዊ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ እውነታን ለዓለም በማስገንዘብ የላቀ ስኬት አስመዝግባለች፦     ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ
photo_2026-10-16_07-10-29
የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ መሃመድ ኢድሪስ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ
photo_2026-10-16_06-58-03
በአለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ተልዕኮ ለሚሰማሩ መኮንኖች ስልጠና ተሰጠ።
photo_2026-10-16_06-31-08
የናይጄሪያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ልዑክ በኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አደረጉ።

ስፖርት

ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት

ለህገ መንግስቱ፣ ለሀገራችን መንግስትና ህዝቦች ፍፁም ታማኝ የሆነ፣ ጦርነትን የሚያቆም የልህቀትና የፍቅር ማዕከል የሆነ፣ በአስተማማኝ እና በብቃት በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ግዳጅ የሚያሳካ ዘመናዊ የመከላከያ ሰራዊት ማየት።