ኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት የሚያጠናክር ውጤታማ ስራዎችን ሠርተዋል።
ኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት የሚያጠናክር ውጤታማ ስራዎችን ሠርተዋል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የበጀት ዓመቱን የስራ አፈፃፀም ውይይት አድርጓል።…
ኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት የሚያጠናክር ውጤታማ ስራዎችን ሠርተዋል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የበጀት ዓመቱን የስራ አፈፃፀም ውይይት አድርጓል።…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀምን ለአራት ቀናት ተመልክቷል። የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤል የዘንድሮው…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም ደቡብ ዕዝ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና አሽባሪውን የሸኔ ቡድን በመደምሰስ ማህበረሰቡ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርግ ማስቻሉን የዕዙ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ሰለሞን ኢተፋ ገልፀዋል። የዕዙ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ተገኝተው ከዕዙ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል። ፊልድ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራለ ሹማ አብደታ በከፍሉ አጠቃላይ የግዳጅ አፈፃፀም ብቃትና ውጤት ላይ በመወያየት የነበሩትን ድክመቶች በማስወገድ ጥንካሬዎችን አጎልብቶ ለላቀ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የምዕራብ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች በዕዙ ጠቅላይ መምሪያ የበጀት ዓመቱን እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ማጠቃልያ ላይ የተገኙት የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል…
የኮር እና የክፍለጦር አመራሮች የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን ማንኛውንም ውስብስብና ፈተኝ ግዳጆች በድል መወጣት የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ የስድስተኛ ዕዝ ኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጄነራል ሃብታሙ…
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሀሳብ የ2017 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን በተቋም ደረጃ አስጀምረዋል። በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የችግኝ ተከላን መርሀ-ግብር ያስጀመሩት…
ኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 10 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራር ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል አለምሸት ደግፌ በደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኝተው በስልጠና ላይ ለሚገኙ የሻለቃ…
የመከላከያ ሳይበር ዋና ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም አሥመልክቶ ባደረገው ውይይት ከተቋሙ የተሰጠውን የሳይበር ደህንነት የማረጋገጥ ተልዕኮ መፈፀም የሚችል የመከላከያ ሳይበር እየተገነባ እንደሚገኝ የመከላከያ ሳይበር ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ብርጋዲየር…