ቢሾፍቱ ሞተር ቪሂክልስ ኢንጂነሪንግ ለአጠቃቀም ቀላል የሆኑ ምርቶችን እያመረተ መሆኑ ተገለፀ።
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሥር የሚገኘውን የዚህን ተቋም ሁለገብ የእንቅስቃሴ ሂደት የተመለከቱት የመከላከያ ሚኒስትር ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ፤ ኢንዱስትሪው ከነበረበት ደረጃ ተነስቶ አሁን ላለው የትርፋማነትና የቴክኖሎጂ ባለቤትነት የበቃው በአመራሩና በሠራተኛው…
በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ሥር የሚገኘውን የዚህን ተቋም ሁለገብ የእንቅስቃሴ ሂደት የተመለከቱት የመከላከያ ሚኒስትር ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ፤ ኢንዱስትሪው ከነበረበት ደረጃ ተነስቶ አሁን ላለው የትርፋማነትና የቴክኖሎጂ ባለቤትነት የበቃው በአመራሩና በሠራተኛው…
የመከላከያ ሳይበር ዋና ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም አሥመልክቶ ባደረገው ውይይት ከተቋሙ የተሰጠውን የሳይበር ደህንነት የማረጋገጥ ተልዕኮ መፈፀም የሚችል የመከላከያ ሳይበር እየተገነባ እንደሚገኝ የመከላከያ ሳይበር ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ብርጋዲየር…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም በትጥቅም ሆነ በትጥቅ ግብዓቶች የመከላከያ ሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ለማሣደግ በውጤት እየሠራን ነው ሲሉ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም…