ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሰላምና ደህንነት የምትወጣውን በጎ ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም በአፍሪኮም ዕዝ አዛዥ ጀነራል ሚካሄል ላንግሌይ የተመራ ልዑክ ከጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ጋር ያደረጉትን ውይይት አስመልክተው ማብራሪያ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 13 ቀን 2017 ዓ.ም በአፍሪኮም ዕዝ አዛዥ ጀነራል ሚካሄል ላንግሌይ የተመራ ልዑክ ከጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ጋር ያደረጉትን ውይይት አስመልክተው ማብራሪያ…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ በ3ኛ ዙር መደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በዲፕሎማና በማስተርስ ዲግሪ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም 👉 በየትኛውም ሁኔታ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል፤ 👉 መከላከያ ሠራዊቱ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ ነው፤ 👉 …
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም ሠራዊቱ አስተማማኝ የሀገር ደጀንነቱን በተግባር እያረጋገጠ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የህዳሴ ኮር 3ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን "…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያዊያን ብሔራዊ ሃብት የሆነውን ታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ እንደሚገኝ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ…
የሠራዊት አባላት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 08 ቀን 2017 ዓ.ም የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ደህንነትን እያረጋገጥንና ለግንባታው በተለያየ መልኩ አስተዋጽኦ እያደረገን ነው ሲሉ በቀጠናው የሚገኙ የምዕራብ ዕዝ ሕዳሴ ኮር የሠራዊት…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 04 ቀን 2017 ዓ.ም በየብስም ሆነ በባሕር የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 03 ቀን 2017 ዓ.ም በጠቅላይ መምሪያው የጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት በተሠጠው ዝርዝር ሃላፊነቶች መሠረት ሠራዊቱንና ቤተሠቡን በፍትሃዊነት እያገለገለ እንደሚገኝ የዋና ዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል አብዱ ከድር…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት አዘጋጅነት ከጥር 04 ቀን እስከ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው የአንደኛ ዲቪዚዮን በመቻል ሁለተኛ…
ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የማዕከላዊ ዕዝ ጊቤ ኮር የማሰልጠን ተግባሩን አጠናክሮ በማስቀጠል ብቃት ያላቸው ተተኪ የበታች ሹም አመራሮች በኮሩ ጊዜያዊ ማሰልጠኛ በማሰልጠን…