የመከላከያ መቻል እጅ ኳስ ቡድን ከአንጎላ ውድድር ጥሩ ልምድ ማግኘቱን አሥታወቀ።

ትላንት ከሰአት በኋላ በተጠናቀቀው 47ኛው የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በሁለቱም ፆታ  አል-ሃሊ የውድድሩ ሻምፒዮና ሲሆን ሀገራችንን የወከሉት መቻል እና መቐለ 70 እንደርታ በጥሩ ዲሲፕሊን እና በርካታ ልምዶችን በማግኘት ውድድራቸውን አጠናቀዋል።…

Continue Readingየመከላከያ መቻል እጅ ኳስ ቡድን ከአንጎላ ውድድር ጥሩ ልምድ ማግኘቱን አሥታወቀ።

መቻል ኢትዮጵያንና ሠራዊቱን ወክሎ በአፍሪካ መድረክ ለመወዳደር ተዘጋጅቷል።

የመከላከያ መቻል የእጅ ኳስ ቡድን በአንጎላ በሚካሄደው 47ኛው የአፍሪካ ክለቦች የእጅ ኳስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያንና ተቋሙን ወክሎ ለመወዳደር ያደረገውን የቅድመ-ውድድር ዝግጅት ማጠናቀቁን የክለቡ ሥራ አስፈጻሚ ገልፀዋል። የመቻል ስፖርት ክለብ ስራ…

Continue Readingመቻል ኢትዮጵያንና ሠራዊቱን ወክሎ በአፍሪካ መድረክ ለመወዳደር ተዘጋጅቷል።

መቻል ኢትዮጵያንና ሠራዊቱን ወክሎ በአፍሪካ መድረክ ለመወዳደር ተዘጋጅቷል።

የመከላከያ መቻል የእጅ ኳስ ቡድን በአንጎላ በሚካሄደው 47ኛው የአፍሪካ ክለቦች የእጅ ኳስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያንና ተቋሙን ወክሎ ለመወዳደር ያደረገውን የቅድመ-ውድድር ዝግጅት ማጠናቀቁን የክለቡ ሥራ አስፈጻሚ ገልፀዋል። የመቻል ስፖርት ክለብ ስራ…

Continue Readingመቻል ኢትዮጵያንና ሠራዊቱን ወክሎ በአፍሪካ መድረክ ለመወዳደር ተዘጋጅቷል።

መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

በ3ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ የ12:00 ሰአት ጨዋታ መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሶስት ለአንድ  በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል። መቻል ባለድል የሆነበትን ሶስቱን  ጎሎች አጥቂው መሐመድ አበራ ሁለት አለምብርሃን ይግዛው ቀሪውን…

Continue Readingመቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

29ኛው ፔፕሲ አዲስ አበባ 30 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ወድድር  በሁለቱም ፆታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በተካሄደው 29ኛው የፔፕሲ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር የመቻል አትሌቲክስ ቡድን በሁለቱም ፆታ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። መነሻ እና መድረሻው ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ በተደረገው…

Continue Reading29ኛው ፔፕሲ አዲስ አበባ 30 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ወድድር  በሁለቱም ፆታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

የመቻል ጤና እግር ኳስ ቡድን የአንደኛ ዲቪዚዮን የዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት አዘጋጅነት ከጥር 04 ቀን እስከ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው የአንደኛ ዲቪዚዮን በመቻል ሁለተኛ…

Continue Readingየመቻል ጤና እግር ኳስ ቡድን የአንደኛ ዲቪዚዮን የዋንጫ አሸናፊ ሆነ።

በአለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል ኢትዮጵያ 142ኛዋ አባል ሃገር ሆና ተመዘገበች።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከግንቦት 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የአለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል። በዚህ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያን የወከለው ልዑካን ቡድን…

Continue Readingበአለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል ኢትዮጵያ 142ኛዋ አባል ሃገር ሆና ተመዘገበች።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም

በትጥቅም ሆነ በትጥቅ ግብዓቶች የመከላከያ ሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ለማሣደግ በውጤት እየሠራን ነው ሲሉ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም ተናገሩ ቆየት በሚል ስያሜው የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን…

Continue Readingየኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም

የቀድሞ የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ስፖርተኞች እና የሠራዊት አባላት 80ኛ ዓመት መቻል ለ ኢትዮጵያ የጎዳና ሩጫ ላይ እንደሚሳተፉ አሥታወቁ።

የቀድሞ የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ስፖርተኞች እና የሠራዊት አባላት 80ኛ ዓመት መቻል ለ ኢትዮጵያ የጎዳና ሩጫ ላይ እንደሚሳተፉ አሥታወቁ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም የቀድሞ 20ኛ ሜካናይዝድ…

Continue Readingየቀድሞ የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ስፖርተኞች እና የሠራዊት አባላት 80ኛ ዓመት መቻል ለ ኢትዮጵያ የጎዳና ሩጫ ላይ እንደሚሳተፉ አሥታወቁ።