የመከላከያ መቻል እጅ ኳስ ቡድን ከአንጎላ ውድድር ጥሩ ልምድ ማግኘቱን አሥታወቀ።
ትላንት ከሰአት በኋላ በተጠናቀቀው 47ኛው የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በሁለቱም ፆታ አል-ሃሊ የውድድሩ ሻምፒዮና ሲሆን ሀገራችንን የወከሉት መቻል እና መቐለ 70 እንደርታ በጥሩ ዲሲፕሊን እና በርካታ ልምዶችን በማግኘት ውድድራቸውን አጠናቀዋል።…
ትላንት ከሰአት በኋላ በተጠናቀቀው 47ኛው የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በሁለቱም ፆታ አል-ሃሊ የውድድሩ ሻምፒዮና ሲሆን ሀገራችንን የወከሉት መቻል እና መቐለ 70 እንደርታ በጥሩ ዲሲፕሊን እና በርካታ ልምዶችን በማግኘት ውድድራቸውን አጠናቀዋል።…
የመከላከያ መቻል የእጅ ኳስ ቡድን በአንጎላ በሚካሄደው 47ኛው የአፍሪካ ክለቦች የእጅ ኳስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያንና ተቋሙን ወክሎ ለመወዳደር ያደረገውን የቅድመ-ውድድር ዝግጅት ማጠናቀቁን የክለቡ ሥራ አስፈጻሚ ገልፀዋል። የመቻል ስፖርት ክለብ ስራ…
የመከላከያ መቻል የእጅ ኳስ ቡድን በአንጎላ በሚካሄደው 47ኛው የአፍሪካ ክለቦች የእጅ ኳስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያንና ተቋሙን ወክሎ ለመወዳደር ያደረገውን የቅድመ-ውድድር ዝግጅት ማጠናቀቁን የክለቡ ሥራ አስፈጻሚ ገልፀዋል። የመቻል ስፖርት ክለብ ስራ…
በ3ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ የ12:00 ሰአት ጨዋታ መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሶስት ለአንድ በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል። መቻል ባለድል የሆነበትን ሶስቱን ጎሎች አጥቂው መሐመድ አበራ ሁለት አለምብርሃን ይግዛው ቀሪውን…
በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በተካሄደው 29ኛው የፔፕሲ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር የመቻል አትሌቲክስ ቡድን በሁለቱም ፆታ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። መነሻ እና መድረሻው ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ በተደረገው…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት አዘጋጅነት ከጥር 04 ቀን እስከ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው የአንደኛ ዲቪዚዮን በመቻል ሁለተኛ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ዛሬ ላይ የአለምን ህዝብ ወደ አንድ አካባቢ ያሰባሰበ መሠረታዊ ጉዳይ ነው ስፖርት። ስፖርት በሠራዊታችን…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከግንቦት 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የአለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል። በዚህ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያን የወከለው ልዑካን ቡድን…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ዛሬ የአለምን ህዝብ ወደ አንድ መንደር ካሰባሰበው መሠረታዊ ጉዳይ አንዱ ስፖርት ነው። ስፖርት በሠራዊታችን ዘንድም የተለዬ ቦታ አለው። ከተፈለገው ግብ ለመድረስ በአካል…
በትጥቅም ሆነ በትጥቅ ግብዓቶች የመከላከያ ሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ለማሣደግ በውጤት እየሠራን ነው ሲሉ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም ተናገሩ ቆየት በሚል ስያሜው የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን…