ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የንግድ መስመሮች አካል መሆን እንዳለባት የፈረንሣይ የምድር ኃይል አዛዥ ጄነራል ፒየር ሺል ገለፁ።
ከቀናት በፊት በሁለትዮሽ ወታደራዊ ጉዳዮች ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጄነራል መኮንኖች ጋር የመከሩት ጄነራል ፒየር ሺል የተለያዩ ተቋማትን ከጎበኙ በኋላ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋርም ተወያይተዋል።…
ከቀናት በፊት በሁለትዮሽ ወታደራዊ ጉዳዮች ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጄነራል መኮንኖች ጋር የመከሩት ጄነራል ፒየር ሺል የተለያዩ ተቋማትን ከጎበኙ በኋላ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋርም ተወያይተዋል።…
ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት በኳታር ዶሃ የሚገኙት የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በዛሬው ዕለት የኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ከሆኑት ሼክ ሳኡድ ቢን አብዱራህማን ቢን…
በጄኔራል ፒየር ሺል የተመራ የፈረንሣይ ወታደራዊ ልዑክ ከኢፌዴሪ መከላከያ አመራሮች ጋር መክሯል። ምክክሩ የሁለቱን ሀገራት ወታደራዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ሲሆን በቀጣይ በሚኖሩ የሠላም ማስከበር ኦፕሬሽኖችም ላይ አጠንጥኗል። ወታደራዊ ትብብሩ የሁለቱ…
የአድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር ተቋም የስራ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ባካሄደበት በዛሬው ዕለት በክብር እንግድነት የተገኙት የመከላከያ ሚንስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ በመከላከያ ሠራዊታችን አባላት ተሳትፎ የተቋቋመው የአድዋ ድል…
የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በቢሸፍቱ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል በመገኘት የንፅህና አስተዳደር ስርዓቱን ስታንዳርድ ለመጠበቅ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ የሆስፒታሉን የንፅህና ስርዓት…
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ በሀገረ መንግስት ምስረታ፣ በሀገራዊ ታሪካዊ እውነታዎች እንዲሁም በብሔራዊ ጥቅሞች እና ፍላጎቶች ላይ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ለሁለት ሳምንታት ሲሰጥ የቆየውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አጠናቋል። በማጠቃለያ መድረኩ ላይ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ምየኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሰሜን ዕዝ ዝክረ ሰማዕታትን ለመዘከር በተዘጋጀው የመታሰቢያ ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተው በስተላለፉት መልዕክት…
የቤኒ ሻንጉል ጉምዝ ህዝቦች ክልል አሁናዊ የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ ከምዕራብ ዕዝ ኮማንድና ከፍተኛ መኮንኖች እንዲሁም ከክልሉ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በዚህ ወቅት ሠራዊቱ መስዋዕትነት በመክፈል የክልሉንና ሀገራዊ ሠላምን እያረጋገጠ…
ኢትዮጵያ በአሻጥረኞች የሚገጥሟትን ፈተናዎች ሁሉ በጀግኖች ልጆቿ መስዋዕትነት አሸንፋ ፀንታ ትቀጥላለች ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ። አዛዡ ከጠቅላይ መምሪያው ስታፍ የሠራዊት አባላት ጋር በነበራቸው…
በኢትዮጵያ ባህር ሀይል ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በተከበረው 118ኛ የመከላከያ ሠራዊቱ ቀን በዓል ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ ሀገራችን የተፈጥሮ ሀብቷን እንዳትጠቀም…