መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
በ3ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ የ12:00 ሰአት ጨዋታ መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሶስት ለአንድ በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል። መቻል ባለድል የሆነበትን ሶስቱን ጎሎች አጥቂው መሐመድ አበራ ሁለት አለምብርሃን ይግዛው ቀሪውን…
በ3ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ የ12:00 ሰአት ጨዋታ መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሶስት ለአንድ በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል። መቻል ባለድል የሆነበትን ሶስቱን ጎሎች አጥቂው መሐመድ አበራ ሁለት አለምብርሃን ይግዛው ቀሪውን…
በአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በተካሄደው 29ኛው የፔፕሲ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር የመቻል አትሌቲክስ ቡድን በሁለቱም ፆታ የዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። መነሻ እና መድረሻው ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ በተደረገው…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት አዘጋጅነት ከጥር 04 ቀን እስከ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ሲካሄድ የነበረው የአንደኛ ዲቪዚዮን በመቻል ሁለተኛ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ዛሬ ላይ የአለምን ህዝብ ወደ አንድ አካባቢ ያሰባሰበ መሠረታዊ ጉዳይ ነው ስፖርት። ስፖርት በሠራዊታችን…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከግንቦት 11/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የአለም አቀፉ ወታደራዊ ስፖርት ካውንስል 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል። በዚህ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያን የወከለው ልዑካን ቡድን…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ዛሬ የአለምን ህዝብ ወደ አንድ መንደር ካሰባሰበው መሠረታዊ ጉዳይ አንዱ ስፖርት ነው። ስፖርት በሠራዊታችን ዘንድም የተለዬ ቦታ አለው። ከተፈለገው ግብ ለመድረስ በአካል…
በትጥቅም ሆነ በትጥቅ ግብዓቶች የመከላከያ ሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ለማሣደግ በውጤት እየሠራን ነው ሲሉ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም ተናገሩ ቆየት በሚል ስያሜው የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን…
የቀድሞ የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ስፖርተኞች እና የሠራዊት አባላት 80ኛ ዓመት መቻል ለ ኢትዮጵያ የጎዳና ሩጫ ላይ እንደሚሳተፉ አሥታወቁ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም የቀድሞ 20ኛ ሜካናይዝድ…