የመቻል ጤና እግር ኳስ ቡድን ዳግሚዊ ሚኒልክ ሆስፒታልን 3ለ0 አሸነፈ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 14 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስፖርት ለሁሉም አዘጋጅነት እየተሳተፈ የሚገኘው የመቻል ጤና እግር ኳስ ቡድን የዳግማዊ ሚኒልክ ሆስፒታልን 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።…

Continue Readingየመቻል ጤና እግር ኳስ ቡድን ዳግሚዊ ሚኒልክ ሆስፒታልን 3ለ0 አሸነፈ።

የመቻል ስፖርት ክለብ የስራ አመራር ቦርድ የክለቡን  ስፖርተኞች አበረታቱ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ሰይፈ ጌታሁን ስፖርተኞችን አበረታትተዋል። አሁን እየተመዘገበ ባለው ውጤት በተለይም በ2ኛው የጆርካ አዲስ አበባ ክለቦች ሻምፒዮና በተገኘው…

Continue Readingየመቻል ስፖርት ክለብ የስራ አመራር ቦርድ የክለቡን  ስፖርተኞች አበረታቱ

የቀድሞ የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ስፖርተኞች እና የሠራዊት አባላት 80ኛ ዓመት መቻል ለ ኢትዮጵያ የጎዳና ሩጫ ላይ እንደሚሳተፉ አሥታወቁ።

የቀድሞ የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ስፖርተኞች እና የሠራዊት አባላት 80ኛ ዓመት መቻል ለ ኢትዮጵያ የጎዳና ሩጫ ላይ እንደሚሳተፉ አሥታወቁ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም የቀድሞ 20ኛ ሜካናይዝድ…

Continue Readingየቀድሞ የ20ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ስፖርተኞች እና የሠራዊት አባላት 80ኛ ዓመት መቻል ለ ኢትዮጵያ የጎዳና ሩጫ ላይ እንደሚሳተፉ አሥታወቁ።