ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።
ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት እናስቀጥላለን ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ ተናግረዋል። ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኘተው ስልጠና ላይ ከሚገኙ የሠራዊት…
ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት እናስቀጥላለን ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ ተናግረዋል። ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኘተው ስልጠና ላይ ከሚገኙ የሠራዊት…
በ2012 ዓ.ም እንደገና ወደ ስራ እንዲመለስ የተደረገው እና በአዲስ መልክ የተደራጀው የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለሀገር በሚያበረክታቸው ወታደራዊና ኮሜርሻል ምርቶቹ አማካኝነት በ2017 ዓ.ም ከኮርፖሬሽን ወደ ግሩፕ ያደገ የሀገር ሀብት ነው።…
የኢትዮጵያን ክብርና ሉአላዊነት በላቀ ብቃትና ዝግጁነት የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ገልፀዋል። ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ በየደረጃው ካሉ የዕዙ ከፍተኛ መኮንኖች ጋር በመምከር…
በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ጉጂ ዞን በሰላም እና ፀጥታ ሥራ ላይ ለተሰማራው የመከላከያ ሠራዊት ምስጋና እና እውቅና ሰጥቷል። የጉጂ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ታደሰ ብዙነህ፤ በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች ምክንያት ሕዝብ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ አመታዊ የስራ እንቅስቃሴዎቹን አስመልክቶ የማጠቃለያ መርሃ ግብር አከናወነ። ዋና መምሪያው በአመቱ በተለያዩ የተቋሙ ክፍሎች ያከናወናቸውን የመሠረተ ልማት ግንባታ…
ሴቶች በሁሉም መስክ ፊት በመሠለፍ ውጤታማ ተግባራት ማከናወን እንዳለባቸው ተገለፀ። የመከላከያ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ሴቶች ውጤታማ የስራ አፈፃፀም እንዲያስመዝገቡ ምን መሥራት ይገባል በሚል ርዕሠ ጉዳይ ከመከላከያ ልዩ ልዩ ስታፍ…
የዩናሚስ ኢንስፔክሽን ቡድን መሪ ኮሎኔል ካርሎስ ማርኮ ግዳጅ ፈፃሚ አካል ትእዛዝ መቀበል እና መተግበር እንዴት እንደሚችል ፣ በተግባር የተልእኮ አፈፃፁም የሚፈተሽበት እና በግዳጅ ወቅት እንቅፋት ቢያጋጥም ሠላም አስከባሪ ሠራዊቱ በድርጅቱ መርህ መሠረት…
ዕዙ በሚታወቅበት ጀግንነት ለማስቀጠል በቀጣይ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በድል ለመወጣት ሁለገብ ስልጠናዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ሜጄር ጄኔራል ሙላት ጀልዱ ተናግረዋል። ጄኔራል መኮንኑ በምዕራብ ዕዝ…
የምስራቅ ዕዝ አዛዥ እና የጎጃምና የደቡብ ጎንደር ጸጥታ ካውንስል ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ተሰማ ከዕዙ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ዋና አዛዡ በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደርና በጎጃም ዞኖች ተሰማርቶ ጽንፈኛውን አይቀጡ…
ተልዕኳችንን በማሳካት የኢትዮጵያን ልዕልና እና የህዝባችንን ሰላም እናረጋግጣለን ሲሉ የምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት ተናግረዋል። አዛዡ ምዕራብ ዕዝ በተለያዩ ጊዜያት ፀረ-ሠላም ኃይሎች ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ለመበተን የጠነሰሱትን ሴራ…