የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የመከላከያ አቅምን ማጠናከር ያስፈልጋል – አቶ ጌታቸው ረዳ

የሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የውስጥ አንድነት እና የመከላከያ አቅምን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። አማካሪ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ…

Continue Readingየሚገጥሙ ፈተናዎችን በድል ለመሻገር የመከላከያ አቅምን ማጠናከር ያስፈልጋል – አቶ ጌታቸው ረዳ

ኢትዮጵያ በወታደራዊ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ እውነታን ለዓለም በማስገንዘብ የላቀ ስኬት አስመዝግባለች፦     ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ

ኢትዮጵያ በወታደራዊ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ እውነታን ለዓለም በማስገንዘብ ረገድ የላቀ ስኬት ማስመዝገቧን የመከላከያ ሚኒስቴር የዓለምአቀፍ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ አስታወቁ። ሀገሪቱ በዘርፉ ባስመዘገበቻቸው በእነዚሁ…

Continue Readingኢትዮጵያ በወታደራዊ ዲፕሎማሲ ሀገራዊ እውነታን ለዓለም በማስገንዘብ የላቀ ስኬት አስመዝግባለች፦     ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ

የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ መሃመድ ኢድሪስ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ክቡር አቶ መሐመድ ኢድሪስና ሚኒስትር ዴኤታዋ ወይዘሮ ሎሚ በዶ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተቋማዊ ሪፎርም፣ በትምህርትና ሥልጠና፣ በምርምር እና በመከላከያ ቴክኖሎጂ ልማት እያከናወናቸው ያሉ ሥራዎችንና የተገኙ ውጤቶችን ተመልክተዋል።…

Continue Readingየመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ መሃመድ ኢድሪስ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ

በአለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ተልዕኮ ለሚሰማሩ መኮንኖች ስልጠና ተሰጠ።

በመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል የአለም አቀፍ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና በፈረንሳይ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ በጋራ ባዘጋጁት በአለም አቀፍ የተባበሩት መንግስታት ተልዕኮና ህጎች ፣በሰብአዊ መብት አያያዝ እና የተለያዩ ኮርሶችን ያካተተ በንድፈ ሃሳብና…

Continue Readingበአለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ተልዕኮ ለሚሰማሩ መኮንኖች ስልጠና ተሰጠ።

የናይጄሪያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ልዑክ በኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አደረጉ።

የናይጄሪያ የጦር ኃይሎች አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ተወካይ በኤር ቫይስ ማርሻል አልፍሬድ ኦልጉባንጋ የተመራ ልዑክ በኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አድርጓል። በጉብኝቱ ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ አዛዥ ብርጋዲየር…

Continue Readingየናይጄሪያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ልዑክ በኢትዮጵያ መከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ጉብኝት አደረጉ።

ፋታ ሲገኝ  ………

የሠራዊታችንን ህዝባዊነት በቀላሉ መግለፅ በእጅጉ ይከብዳል። ምክንያቱም የምናወራው በግጭት መሐል በሚገኝ ፋታ እንኳን ሳይቀር የጉልበት፣ የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ስለሚያደርገው የመከላከያ ሠራዊት ነውና። ሠራዊታችን አስተዋይ ዛሬ ላይ ሆኖ ነገን የሚመለከት  የህዝባችን…

Continue Readingፋታ ሲገኝ  ………

ከወታደራዊ ታሪክ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች ለማዕከሉ ተበርክቷል።

ወታደራዊ ታሪክን፣ የሀረር አካዳሚን ታሪክና የጦር ሠራዊቱን ታሪካዊ አሻራ የሚያሳዩ የተለያዩ ወታደራዊ አሻራ ያረፈባቸው መጻሕፍት፣ የትምህርት ማኑዋሎችና ታሪካዊ ቅርሶችን ለወታደራዊ ቅርስና ሙዚየም አስተዳደር ማዕከል የማሥረከብ መሮሃ ግብር ተካሂዷል። የኢህዲሪ መንግስት…

Continue Readingከወታደራዊ ታሪክ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች ለማዕከሉ ተበርክቷል።

ኢትዮጵያ በሶማሊያ ሰላም የማስከበር ተልዕኮዋን በውጤት እየፈፀመች መሆኑ ተገለፀ።

በሶማሊያ በሠላም ማሥከበር ተልዕኮ ላይ የተሠማራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የኢትዮጵያ ሴክተር አመራሮች የተሠጣቸውን ሠላም የማረጋገጥ ተልዕኮ በውጤት እየፈፀሙ እንደሚገኙ ተገለፀ። በሶማሊያ የሴክተር ሶስት ዋና አዛዥ የነበሩት ብርጋዲየር ጄኔራል ተክሉ ሁሪሳ…

Continue Readingኢትዮጵያ በሶማሊያ ሰላም የማስከበር ተልዕኮዋን በውጤት እየፈፀመች መሆኑ ተገለፀ።

ከሠራዊት ክፍሎች የተውጣጡ አመራሮች የሲቪል ወታደራዊ ትብብር የሙያ ተሞክሮ ሥልጠና ወሰዱ።

የልምድ ልውውጡ የመከላከያ የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት እና በአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ የጋራ ግብረ ኃይል ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን በዘርፉ ያሉ ተሞክሮዎችን በመለዋወጥ የሠራዊቱን የተልዕኮ አፈፃፀም ለማጠናከር ያለመ ሥልጠና…

Continue Readingከሠራዊት ክፍሎች የተውጣጡ አመራሮች የሲቪል ወታደራዊ ትብብር የሙያ ተሞክሮ ሥልጠና ወሰዱ።

የመከላከያ ሠራዊት የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቷል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን…

Continue Readingየመከላከያ ሠራዊት የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ