በማያቋርጥ የስልጠና ሂደት ያለፈ መሪ ድል አድራጊነት የዘወትር ተግባሩ ነው- ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና
የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም በማያቋርጥ የስልጠና ሂደት ያለፈ መሪ ድል አድራጊነት የዘወትር ተግባሩ ነው ሲሉ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ገለፁ። ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ይህንን የተናገሩት ለ6ኛ ዕዝ…
የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም በማያቋርጥ የስልጠና ሂደት ያለፈ መሪ ድል አድራጊነት የዘወትር ተግባሩ ነው ሲሉ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ገለፁ። ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ይህንን የተናገሩት ለ6ኛ ዕዝ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበበዉ ታደሰ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ በስልጠና ላይ ለሚገኙት የሠራዊቱ አመራሮች በሃገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮችን ላይ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም መከላከያ ከራስ በፊት ለህዝብ እና ለሀገር በሚል ቁልፍ እሴት ወስጥ ሆኖ ለሀገር እየከፈለ የሚገኘውን ውድ ዋጋ ግምት ውስጥ ያስገባ ሁለንተናዊ ድጋፍ ሊደረግለት…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሞሮኮ የሮያል ጦር ኃይል ኢንስፔክተር ጄኔራልና የደቡባዊ ዞን ጦር አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 26 ቀን 2017 ዓ.ም የብርሸለቆ መሠረታዊ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት 41ኛ ዙር መሰረታዊ ወታደሮችን አሥመርቋል። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ በክብር እንግድነት በመገኘት ሰልጣኞችን የመረቁት የምስራቅ ዕዝ ዋና…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ብቃት ያላቸው ተተኪ ጀማሪ መኮንኖችን የማፍራቱ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሁርሶ አጭር ኮርስ ዕጩ መኮንን አዛዥ ኮሎኔል ከድር ጫጮ ተናግረዋል። በመከላከያ ትምህርትና ስልጠና…
በትጥቅም ሆነ በትጥቅ ግብዓቶች የመከላከያ ሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ለማሣደግ በውጤት እየሠራን ነው ሲሉ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም ተናገሩ ቆየት በሚል ስያሜው የመከላከያ ኢንጂነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም በደቡብ ጎንደር ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ፅንፈኛውን ቡድን እየደመሰሰ የሚገኘው ኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ ይመር ሀገር አፈርሳለሁ ብሎ የተነሳውን ፅንፈኛ ሀይል እያጠፋን…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 06 ቀን 2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ አንድ ክፍለ ጦር በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ እርምጃ መውሰዱን መቶ አለቃ አለልኝ ፀሃዬ ተናግረዋል። በጥፋት…