“ድል ቁርሱ” የተሰኘው በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የወታደራዊ ሕይወት ጉዞ የሚያንፀባርቀው መጽሐፍ ተመረቀ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ፣ ልምድ፣ አመራር እና ጀግንነት ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ፣ ልምድ፣ አመራር እና ጀግንነት ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ…
ኢትዮጵያ በየዘመኑ በታሪካዊ ጠላቶች እና በውስጥ ባንዳዎች ብትፈተንም፤ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት የእነኝህን ኃይሎች ፍላጎት እያከሸፈው ይገኛል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። በኢትዮጵያ ወታደራዊ…
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ በወታደራዊ ሳይንስ፣ በስነ-ምግባር፣ በትጋት እና በሃገር ፍቅር ጥግ ያሰለጠናቸውን የ71ኛ መተማ ኮርስ ዕጩ መኮንኖች በዛሬው ዕለት በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል። የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ጌታቸው ሃብታሙ፤…
የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ሙሉ ዕድሳትና ሙከራ ያደረገላቸውን በርካታ የሜካናይዝድ ትጥቆችን ወደሀይል አስገብቷል። በዝግጅቱ ላይ በመገኘት ትጥቆቹን የጎበኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በተሰሩት ስራዎች መደሰታቸውን…
የኢፌዴሪ ስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሃመድ የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሃላፊ ጀኔራል ይመር መኮነን የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የአካዳሚውን አሁናዊ የመማር ማስተማር…
በአፍሪካ ሕብረት አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የአፍሪካ የመከላከያ መሪዎች ጉባዔ ተጠናቋል።ጉባኤው አህጉሪቱ እየተጋፈጠች ያለችውን የሽብርተኝነት፣ መፈንቅለ መንግሥት፣ ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ የእርስ በእርስ ግጭት፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና ሌሎች የደኅንነት ቀውሶችን በተባበረ…
ከቀናት በፊት በሁለትዮሽ ወታደራዊ ጉዳዮች ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጄነራል መኮንኖች ጋር የመከሩት ጄነራል ፒየር ሺል የተለያዩ ተቋማትን ከጎበኙ በኋላ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋርም ተወያይተዋል።…
ለሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት በኳታር ዶሃ የሚገኙት የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በዛሬው ዕለት የኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር ከሆኑት ሼክ ሳኡድ ቢን አብዱራህማን ቢን…
በጄኔራል ፒየር ሺል የተመራ የፈረንሣይ ወታደራዊ ልዑክ ከኢፌዴሪ መከላከያ አመራሮች ጋር መክሯል። ምክክሩ የሁለቱን ሀገራት ወታደራዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ሲሆን በቀጣይ በሚኖሩ የሠላም ማስከበር ኦፕሬሽኖችም ላይ አጠንጥኗል። ወታደራዊ ትብብሩ የሁለቱ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኀዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋትን ለማረጋገጥ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።የአሜሪካ የአፍሪካ ዕዝ አዘዥ ጄኔራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን የተመራ ልዑክ ከኢፌዴሪ…