ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።

ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት  እናስቀጥላለን ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ ተናግረዋል። ሜጄር ጄኔራል ዋኘው አለሜ በዕዙ ማሰልጠኛ ማዕከል ተገኘተው ስልጠና ላይ ከሚገኙ የሠራዊት…

Continue Readingከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር በጀግንነት ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።

የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የሠራዊቱን አቅም እየገነባ ይገኛል።     ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ አመታዊ የስራ እንቅስቃሴዎቹን አስመልክቶ የማጠቃለያ መርሃ ግብር አከናወነ። ዋና መምሪያው በአመቱ በተለያዩ የተቋሙ ክፍሎች ያከናወናቸውን የመሠረተ ልማት ግንባታ…

Continue Readingየመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የሠራዊቱን አቅም እየገነባ ይገኛል።     ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ምዕራብ ዕዝ ተልዕኮን በድል ለመወጣት የሚያሥችል ስልጠና እየሠጠ መሆኑ ተገለፀ።

ዕዙ በሚታወቅበት ጀግንነት ለማስቀጠል በቀጣይ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልዕኮ በድል ለመወጣት ሁለገብ ስልጠናዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ሜጄር ጄኔራል ሙላት ጀልዱ ተናግረዋል። ጄኔራል መኮንኑ በምዕራብ ዕዝ…

Continue Readingምዕራብ ዕዝ ተልዕኮን በድል ለመወጣት የሚያሥችል ስልጠና እየሠጠ መሆኑ ተገለፀ።

የሁርሶ አጭር ኮርስ እጩ መኮንን ትምህርት ቤት የ26ኛ ንስር ኮርስ ሰልጣኞችን አሥመረቀ።

በዚሁ የምረቃ ስነ-ሥርዓት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ ቀደምት አርበኞች  ያለጫማ፣ ባልሰለጠነ የሰው ሀይል እና ባልሰለጠነ መሣሪያ የሀገር ውስጥና የውጭ ጠላትን…

Continue Readingየሁርሶ አጭር ኮርስ እጩ መኮንን ትምህርት ቤት የ26ኛ ንስር ኮርስ ሰልጣኞችን አሥመረቀ።

ተመራቂ መኮንኖች ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም  ዝግጁ መሆናቸው ተረጋግጧል።

ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በሁሉም ዘርፍ ራሷን ለመቻል እያደረገች ያለችውን ተስፋ ሰጪ የልማት እንቅስቃሴዎች እኛ የሰራዊት አባላትና አመራሮች በእጅጉ የምንኮራባቸው ናቸው ሲሉ የመከላከያ ትምህርት እና ስልጠና ዋና መምሪያ ሀላፊ ጀኔራል…

Continue Readingተመራቂ መኮንኖች ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም  ዝግጁ መሆናቸው ተረጋግጧል።

ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በብቃት መቀልበስ የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል።   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሠራዊቱን ፕሮፌሽናል በማድረግና በማዘመን በቀጣይ ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በአስተማማኝ ሁኔታ መቀልበስ የሚችል አቅም ያለው ሠራዊት መገንባቱን…

Continue Readingሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ከሩቅ የማስቀረትና ብሄራዊ አደጋ ቢከሰት በብቃት መቀልበስ የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል።   ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ብቁ ስልታዊ አመራሮችን የማፍራት ተልዕኮውን አጠናክሮ ቀጥሏል።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጁ ያሰለጠናቸውን የ15ኛ ዙር የመደበኛ ኮርስ ከፍተኛ መኮንኖችን በድምቀት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና…

Continue Readingየመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ብቁ ስልታዊ አመራሮችን የማፍራት ተልዕኮውን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ሠራዊቱ የታጠቀውን የዘመኑን ቴክኖሎጂ በወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች በጥናትና ምርምር ማሳደግ ይገባል

‎     ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሰኔ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ‎ ‎የኢፌዴሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ በ3ኛ ዙር መደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ መኮንኖች በዲፕሎማና በማስተርስ ዲግሪ…

Continue Readingሠራዊቱ የታጠቀውን የዘመኑን ቴክኖሎጂ በወታደራዊ ኢንዱስትሪዎች በጥናትና ምርምር ማሳደግ ይገባል

ለምረቃ የበቁ የመሠረታዊ ኮማንዶ ሰልጣኝ አባላቱ የቁርጠኝነት ማሳያ ስለመሆናቸው ተገለፀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የልዩ ዘመቻዎች ማሰልጠኛ ማዕከል መሠረታዊ ኮማንዶዎችን አሰልጥኖ ለ43 ጊዜ አስመርቋል። ካራማራ የሚል ስያሜ የተሰጣቸው የመሠረታዊ ኮማንዶ ሰልጣኝ አባላቱ የተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶችን በማሳየት…

Continue Readingለምረቃ የበቁ የመሠረታዊ ኮማንዶ ሰልጣኝ አባላቱ የቁርጠኝነት ማሳያ ስለመሆናቸው ተገለፀ።

የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በአጭር ኮርስ ያሰለጠናቸውን የክፍለ ጦር አመራሮች አስመረቀ።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በምረቃው ላይ የሥልጠናውን ሪፖርት ያቀረቡት የኮሌጁ አዛዥ ብርጋዲየር ጀነራል ሙሉጌታ አምባቸው ፣  የተቋሙን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ በልዩ ሁኔታ የሰለጠኑት የክፍለ…

Continue Readingየመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በአጭር ኮርስ ያሰለጠናቸውን የክፍለ ጦር አመራሮች አስመረቀ።