ዜና

photo_2025-09-04_23-13-58
ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነውዶክተር ዐቢይ አህመድ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ...
photo_2025-09-06_00-36-23
ለዘመናት የሀገራችን ክብርና ሉዓላዊነት ልናስከብር የቻልነው ባለን የማይናወጥ ጽናት ነው።     ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሃመድ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
በአድዋ ድል መታሰቢያ በፀጥታና ደህንነት ተቋማት የተዘጋጀ ጷጉሜን 01 የጽናት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ መክፈቻ ለይ በመገኘት...
photo_2025-09-06_05-56-56
የሀገራችን ሰላም እና ልማት የተረጋገጠው በፀጥታ ኃይሎቻችን ፅናት እና መስዋዕትነት ነው አቶ አወል አርባ
የሰሜን ምስራቅ ዕዝ የሠራዊት አባላት የፅናት ቀንን “ፅኑ መሰረት ብርቱ ሀገር  ” በሚል መሪ ቃል ከሰመራ ከተማ ነዋሪዎች ፣ ከክልል...
IMG_20250824_173306_302
እኛ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እያለን ኢትዮጵያን መበተን አይታሠብም፦
ጄኔራል አበባው ታደሠ በምዕራብ ዕዝ ቴዎድሮስ ኮር 4ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ለመታደም ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የገቡት የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ...
539316543_1081414190847334_772091449204759111_n
ቴዎድሮስ ኮር በወርቃማ ቀለም የተፃፈ የዘለዓለማዊ ታሪክ ባለቤት ነው"
ሌተናል ጄኔራል መሠለ መሠረት የምዕራብ ዕዝ ቴዎድሮስ ኮር ሁሌም የተሠጡትን ተልዕኮዎች በአንፀባራቂ ድል የሚፈፅምና በወርቃማ ቀለም የተፃፈ ዘለዓለማዊ ታሪክ ባለቤት...
photo_2025-08-20_13-30-02
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲቲሳምቪኤም (CTSAMVM) ተወካዮች ጋር ተወያዩ።
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲቲሳምቪኤም (CTSAMVM) ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። የሲቲሳምቪኤም ተወካይ ልዑካን ቡድን...
photo_2025-08-21_03-54-03
ለጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መረጃ እና ማገገሚያ ማዕከል ድጋፍ ተደረገ።
የመከላከያ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት  በየደረጃው የሚገኙ የተቋሙን ክፍሎች በማስተባበር በበጀት ዓመቱ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል።...
IMG_20250818_115556_928
የኢትዮጵያ መከላከያ ማርችንግ ባንድ በሩሲያ የማርችንግ ባንድ ፌስቲቫል ለመሳተፍ ዛሬ ወደ ሩሲያ ይጓዛል።
ሩሲያ ባዘጋጀችው የማርችንግ ባንድ ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ መከላከያ ማርችንግ ባንድ ቡድን ዛሬ ወደ ሩሲያ እንደሚጓዝ የመከላከያ ሠራዊት ሥነ ልቦና...
33
ኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት የሚያጠናክር ውጤታማ ስራዎችን ሠርተዋል።
ኮሌጆች እና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች የተቋሙን ዝግጁነት የሚያጠናክር ውጤታማ ስራዎችን ሠርተዋል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ...
32
ተቋሙን የሚመጥን ሎጀስቲክሳዊ ስራ ከምንጊዜውም በላይ እየተሠራ ነው፡፡ሌተናል ጀኔራል አብዱራህማን እስማኤል
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 16 ቀን 2017 ዓ.ም የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀምን ለአራት ቀናት ተመልክቷል። የመከላከያ...
1 2 3 4 5 6 10

ማስታወቂያ